የዓለም ንግድ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር የኢትዮጵያን የድርጅቱ አባልነት ሒደት እንደሚደግፉ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) የተመራ የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት ተደራዳሪ ኮሚቴ ከዓለም ንግድ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ኒኮዚ አዌላ (ዶ/ር) ጋር ተወያይቷል፡፡
በውይይታቸውም በኢትዮጵያ የንግድ ድርድር ሒደት…