ዓለምአቀፋዊ ዜና በሕንድ የአውሮፕላን መከስከስ አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ የአንድ ቤተሰብ አባላት … Melaku Gedif Jun 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዶክተር ፕራቲክ ጆሺ ኑሮን ለማሸነፍ ከባለቤቱ እና ሶስት ልጆቹ ተለይቶ ለስድስት ዓመታት ኑሮውን በእንግሊዝ ለንደን አድርጎ ነበር፡፡ በጊዜ ሒደት ውድ ባለቤቱን እና ልጁቹን ወደ ለንደን አምጥቶ ደስተኛ ሕይወት የመኖር ሕልምን ሰንቆ ብዙ ችግሮችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ መኖሪያ ቤቶችን በፍጥነትና በጥራት ለመገንባት በልዩ ትኩረት እየተሰራ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Melaku Gedif Jun 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የመኖሪያ ቤቶችን በፍጥነትና በጥራት በተለያዩ አማራጮች ለመገንባት በልዩ ትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የአስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባዋ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ጀርመን አደባባይ አካባቢ በመንግስት እየተገነቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሰባሳቢ ትርክቶችን ይበልጥ ለማስረጽ የጋራ ማንነት ግንባታ ላይ በትኩረት መስራት ይገባል – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) Melaku Gedif Jun 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚዲያና የኮሙኒኬሸን ባለሙያዎች አሰባሳቢ ትርክቶችን ለማስረጽ በትኩረት መስራት ይጠበቅባቸዋል አሉ በብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)። ''የድህረ እውነት ዘመንን በእውቀትና በእውነት” በሚል መሪ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና 242 መንገደኞችን አሳፍሮ የነበረ የሕንድ አውሮፕላን ተከሰከሰ Melaku Gedif Jun 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 242 ሰዎችን ከአሕመዳባድ አሳፍሮ ወደ ለንደን በመብረር ላይ የነበረ የሕንድ አውሮፕላን ተከሰከሰ፡፡ ቦይንግ 787- 8 የሚል ስያሜ ያለው አውሮፕላኑ በምዕራብ ሕንድ አሕመዳባድ አውሮፕላን ማረፊያ ምድር እንደለቀቀ በቅጽበት መከስከሱን ቢቢሲ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ተስፋዬ ንዋይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ ሆነው ተሾሙ Melaku Gedif Jun 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አቶ ተስፋዬ ንዋይን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ ሆነው ተሾመዋል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት እያካሄደ በሚገኘው 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 36ኛ መደበኛ ጉባዔ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አመራሮችን ሹመት አጽድቋል። በዚህም ምክር ቤቱ…
ቢዝነስ የግብር ክፍያን በኤሌክትሮኒክስ ሥርዓት የሚፈጽሙ ግብር ከፋዮች ቁጥር እያደገ ነው Melaku Gedif Jun 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር የግብር መረጃ እና ክፍያን በኤሌክትሮኒክስ ሥርዓት የሚፈጽሙ ግብር ከፋዮች ቁጥር እያደገ ነው አለ፡፡ በሚኒስቴሩ የመረጃ ቴክኖሎጂ ማዕከል ኃላፊ አቶ ክልሉ ታመነ እንዳሉት ÷ ባለፉት አስር ወራት በኤሌክትሮኒክስ መረጃን የማሳወቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለቀጣይ 90 ቀናት በሚከናወኑ የልማት ሥራዎች አመራሩ በቁርጠኝነት ሊሳተፍ ይገባል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Melaku Gedif Jun 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቀጣይ 90 ቀናት በሚከናወኑ የልማት ሥራዎች አመራሩ በቁርጠኝነት ሊሳተፍ ይገባል አሉ የአስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለቀጣይ 90 ቀናት በሚከናወነው የንቅናቄ አጀንዳዎች ዙሪያ ለሁሉም…
ስፓርት በኖርወይ ኦስሎ ዳይመንድ ሊግ አትሌት የኔዋ ንብረት አሸነፈች Melaku Gedif Jun 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኖርዌይ ኦስሎ በተካሄደው የሴቶች 10 ሺህ ሜትር ዳይመንድ ሊግ ውድድር አትሌት የኔዋ ንብረት አሸንፋለች። አትሌት የኔዋ በ30 ደቂቃ 28 ሰከንድ ከ82 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት ነው ቀዳሚ የሆነችው፡፡ አትሌት ጫልቱ ዲዳ በበኩሏ በ30 ደቂቃ…
የሀገር ውስጥ ዜና በየትኛውም ሁኔታ የሚቃጡ ትንኮሳዎችን የሚመክት ሠራዊት ተገንብቷል- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Melaku Gedif Jun 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በየብስም ሆነ በባሕር የሚቃጡ ትንኮሳዎችን የሚመክት ሠራዊት ተገንብቷል አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የመከላከያ ሚኒስቴርን የ2017 በጀት…
የሀገር ውስጥ ዜና አደገኛ ኬሚካሎችን በጥንቃቄ ለማስወገድ … Melaku Gedif Jun 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዘንድሮው የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ አደገኛ ኬሚካሎችን በአግባቡና በጥንቃቄ ለማስወገድ በትኩረት ይሰራል አለ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን፡፡ የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ለሊሴ ነሜ (ኢ/ር) እንዳሉት÷ አደገኛ ኬሚካሎች የአገልግሎት ጊዜያቸው ሲያልፍ…