Fana: At a Speed of Life!

ሚኒስቴሩ በየመን በጀልባ መስጠም አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ኢትዮጵያውያን የተሰማውን ሃዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በየመን በደረሰው የጀልባ መስጠም አደጋ በኢትዮጵያውያን ዜጎች ላይ በደረሰው የሞት አደጋ የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን ገልጿል፡፡ ሚኒስቴሩ የደረሰውን አደጋ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን እያጣራ መሆኑን ለፋና ዲጂታል…

ሩበን ዲያዝ በማንቼስተር ሲቲ ውሉን ለማራዘም ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፖርቹጋላዊው የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ሩበን ዲያዝ በማንቼስተር ሲቲ ለረጅም ዓመታት ለመቆየት ውሉን ለማራዘም ተስማምቷል፡፡ ሩበን ዲያዝ በማንቼስተር ሲቲ እስከ ፈረንጆቹ 2027 የሚያቆይ ኮንትራት ቢኖረውም ለተጨማሪ ዓመታት ለመቆየት መስማማቱን ዘ…

ኢዜአ በብዝኃ ቋንቋ ከኢትዮጵያ አልፎ አፍሪካን ለዓለም ለማሳየት የያዘው ግብ የሚደነቅ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ) በብዝኃ ቋንቋ ከኢትዮጵያ አልፎ አፍሪካን ለዓለም ለማሳየት የያዘው ግብ የሚደነቅ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…

ለጎረቤት ሀገራት ከቀረበ የኤሌክትሪክ ሽያጭ ከ118 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት ለጎረቤት ሀገራት ከቀረበ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ 118 ነጥብ 1 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኝቷል አለ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል፡፡ የተቋሙ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ሞገስ መኮንን ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ፥ ኢትዮጵያ…

በተኪ ምርቶች ላይ በተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች 1 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር ማዳን ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት በተኪ ምርቶች ላይ በተሰማሩ አምራች ኢንተርፕራይዞች ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር በላይ ማዳን ተችሏል አለ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት፡፡ የተቋሙ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሮቤል አሕመድ እንዳሉት ÷…

ሕንድ ከሩሲያ ነዳጅ ዘይት መግዛቴን እቀጥላለሁ አለች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕንድ ከሩሲያ ነዳጅ ዘይት መግዛቴን አጠናክሬ እቀጥላለሁ አለች፡፡ አሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቅርቡ ሕንድ ከሩሲያ ነዳጅ ዘይት መግዛቷን እንደምታቆም መናገራቸው ይታወሳል፡፡ የፕሬዚዳንቱን ንግግር ተከትሎም ሕንድ ከሩሲያ ነዳጅ ዘይት…

ከውጭ ሀገራት ወደ ኢትዮጵያ በሕገ ወጥ መንገድ ገንዘብ የሚያስተላልፉ ወኪሎች ይፋ ሆኑ

ከውጭ ሀገራት ወደ ኢትዮጵያ በሕገ ወጥ መንገድ ገንዘብ የሚያስተላልፉ ወኪሎች ይፋ ሆኑ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ተቀማጭነታቸውን አሜሪካ ያደረጉና በሕገ ወጥ መንገድ ገንዘብ ወደ ኢትዮጵያ የሚያስተላልፉ የሃዋላ ተቋማትን ዝርዝር ይፋ አድርጓል።…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ14 ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሥራ አመራር ቦርድ ለ14 የዩኒቨርሲቲው ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቷል፡፡ በዚህ መሰረትም፡- 1. ዶ/ር ተስፋዬ ከበደ ለገሰ - በቦዲ ኢሜጂንግ 2. ዶ/ር መሳይ ሙሉጌታ ተፈራ - በሶሺዮ ኢኮኒሚክ…

የሞጆ አረንጓዴ ሎጂስቲክስ ማዕከል ማስፋፊያ ግንባታ በቀጣዩ ዓመት ይመረቃል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሞጆ አረንጓዴ ሎጂስቲክስ ማዕከል ማስፋፊያ ግንባታን በቀጣዩ ዓመት መጀመሪያ ወራት ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው አለ የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለስልጣን። የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አብዱልበር ሸምሱ (ኢ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ሞጆን ሁለን አቀፍ…

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ለማዕድን ዘርፉ ዕድገት እንደ ማስፈንጠሪያ…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ትግበራው ለማዕድን ዘርፉ ዕድገት ማስፈንጠሪያ ሆኖ አገልግሏል አለ የማዕድን ሚኒስቴር፡፡ የማዕድን ሚኒስትር ሃብታሙ ተገኝ (ኢ/ር) እንዳሉት ÷ በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት በማዕድን ዘርፍ ከፍተኛ እና አበረታች…