በኢትዮጵያ የሚታየው ለውጥ ሌሎች የአፍሪካ ሀገራትን የሚያነቃቃ ነው – ማሕሙድ አሊ ዩሱፍ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እያየነው ያለነው አስደናቂ ለውጥ ሌሎች የአፍሪካ ሀገራትን የሚያነቃቃ ነው አሉ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማሕሙድ አሊ ዩሱፍ፡፡
ማሕሙድ አሊ ዩሱፍ በአዲስ አበባ ዛሬ በተጀመረው የአፍሪካ የሥራ እድል ፈጠራ ጉባዔ ላይ ባደረጉት…