የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ስዊድን በትብብር በሚሠሩበት ጉዳይ ላይ ምክክር ተደረገ Mikias Ayele Mar 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሥራ እና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በኢትዮጵያ ከስዊድን አምባሳደር ሃንስ ሄንሪክ እና የስዊድን የስደተኞች ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ ዋና ፀሐፊ አንደርስ ሆል ጋር ተወያዩ፡፡ በዚሁ ወቅትም በክኅሎት ልማትና ሥራ ዕድል ፈጠራ የሰለጠነና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በፕሬዚዳንት ትራምፕ የፖሊስ ኦፊሰርነት ሹመት የተሰጠው የካንሰር ታማሚ Mikias Ayele Mar 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለ13 ዓመቱ የካንስር ታማሚ ታዳጊ የፖሊስ ኦፊሰርነት ሹመት በመስጠት የልጅነት ህልሙ እውን እንዲሆን ማድረጋቸው የዓለምን ትኩረት ስቧል፡፡ ዲጄ ዳንኤል የተባለው የ13 ዓመት ታዳጊ ህልሙ የፖሊስ ባለሙያነት…
ቴክ በሰው ሠራሽ አስተውሎት የተከናወነው የቀዶ ጥገና ሕክምና … Mikias Ayele Mar 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና ለመጀመሪያ ጊዜ በሰው ሠራሽ አስተውሎት (ኤ አይ) የጉሮሮ ቀዶ ሕክምና ማድረጓን አስታውቃለች፡፡ የቀዶ ጥገና ሕክምናው የተከናወነው በቻይና ዥንያንግ ግዛት በሚገኝ አንድ የጉሮሮ ታካሚ ግለሰብ ላይ ነው፡፡ የጉሮሮ ቀዶ ጥገና ሕክምናው…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ጥናት ተቋም ከውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ጋር በጋራ መሥራት እንደሚፈልግ ገለፀ Mikias Ayele Mar 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ጥናት ተቋም ከኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ጋር በትብብር መሥራት እንደሚፈልግ አስታውቋል፡፡ በተቋሙ የታዳጊ ሀገራት ዲፓርትመንት ልዑክ ከኢንስቲትዩቱ ጋር በውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ጥናትና ምርምር ዘርፍ በትብብር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከተሞችን ዘመናዊ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑ ተመላከተ Mikias Ayele Mar 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተሞችን ዘመናዊ ለማድረግ የሚከናወኑ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ አስታወቁ፡፡ የከተማና መሠረት ልማት ሚኒስቴር አመራሮች በተገኙበት፤ የክልሉን…
የሀገር ውስጥ ዜና በዱር እንስሳት ጥበቃ ላይ ያተኮረ ስምምነት ተፈረመ Mikias Ayele Mar 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አንድነት ፓርኮች ኮርፖሬሽን እና ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በዱር እንስሳት ጥበቃ ላይ በትብብር ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ታምራት ኃይሌ (ዶ/ር) እና የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና ወልድያን ለቱሪዝም ምቹ ለማድረግ የተከናወኑ ተግባራት የሚበረታቱ መሆናቸው ተገለጸ Mikias Ayele Mar 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የወልድያ ከተማን ለቱሪዝምና ኢንቨስትመንት ምቹ ለማድረግ የተከናወኑ ተግባራት የሚበረታቱ መሆናቸው ተገለጸ። የአማራ ክልል ውሃና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ ማማሩ አያሌውን (ዶ/ር) ጨምሮ ከፍተኛ የክልሉ የመንግስት ሥራ ኃላፊዎች በወልድያ ከተማ እየተሠሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የቀጣይ አንድ ዓመት አበይት ተግባራት Mikias Ayele Mar 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የካቲት 11 ቀን 2017 ዓ.ም በጠራው አስቸኳይ ስብሰባ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽንን የሶስት ዓመታት የስራ አፈፃፀም በማዳመጥ እና ያልተከናወኑ ተግባራትን ከግምት ውስጥ በማስገባት የኮሚሽኑን የስራ ዘመን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሽከርካሪዎችና ተሽከርካሪዎች ላይ የትራፊክ ደህንነት ችግር እየተስተዋለ ነው ተባለ Mikias Ayele Mar 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሽከርካሪዎችና ተሽከርካሪዎች ላይ በተደረገ የትራፊክ ቁጥጥር ሥራ የትራፊክ ደህንነት ችግር መስተዋሉን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ደዔታ በርኦ ሀሰን እንደገለፁት÷ባለፉት 9 ቀናት…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ዑመር (ዶ/ር) የሹመት ደብዳቤያቸውን ለዮርዳኖስ ንጉስ አቀረቡ Mikias Ayele Mar 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች፣ ዮርዳኖስ እና ሶሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዑመር ሁሴን (ዶ/ር) የሹመት ደብዳቤያቸውን ለዮርዳኖስ ንጉስ አብደላህ 2ኛ አቅርበዋል። አምባሳደሩ በዚህ ወቅት÷ከኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለዮርዳኖስ መንግስትና…