የሀገር ውስጥ ዜና ሠራዊታችን ከወገንተኝነት የፀዳ የሠላም ኃይል ነው- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Mikias Ayele Mar 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሠራዊታችን ከፖለቲካ፣ ከዘርና ከሐይማኖት ወገንተኝነት የፀዳ የሠላም ኃይል ነው ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለፁ፡፡ የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ ለሦስት ዓመታት በዲግሪ መርሐ-ግብር ያሰለጠናቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሙኒኬሽን ዘርፉ በብሔራዊ ትርክት ግንባታ የላቀ ሚናውን ሊወጣ ይገባል ተባለ Mikias Ayele Mar 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮሙኒኬሽን ዘርፉ የተሳሳቱ መረጃዎችን በማረም፣ አፍራሽ አጀንዳዎችን በመመከትና በብሔራዊ ትርክት ግንባታ የላቀ ሚናውን ሊወጣ ይገባል ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ኃላፊ ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ። የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሴቶችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ Mikias Ayele Mar 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተለያዩ ክልሎች እና ከተሞች ዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን እየተከበረ ነው፡፡ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባዔ ሎሚ በዶ በተገኙበት በድሬዳዋ ከተማ ተከብሯል፡፡ በዚሁ ወቅት ምክትል አፈ-ጉባዔዋ፤ በድሬዳዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2025 የኢትዮጵያ ኤክስፖ የሚሳተፉ አካላት ፕሮፖዛል እንዲያቀርቡ ጥሪ ቀረበ Mikias Ayele Mar 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ በሚካሄደው የ2025 የኢትዮጵያ ኤክስፖ ላይ የሚሳተፉ ባለድርሻ አካላት ጥናታዊ ጽሑፍ እንዲያቀርቡ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር እና የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ጥሪ አቀረቡ፡፡ ከፈረንጆቹ ግንቦት 16…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ የማሕበረሰብ ክፍሎች የአዲስ ኮንቬንሽን ማዕከልን ጎበኙ Mikias Ayele Mar 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ የማሕበረሰብ ክፍሎችና ባለድርሻ አካላት በቅርቡ ግንባታው ተጠናቅቆ ለጎብኝዎች ክፍት የሆነውን የአዲስ ኮንቬንሽን ማዕከልን ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ላይ ከጤና ተቋማት የተውጣጡ የጤናው ዘርፍ ሠራተኞች፣ በጎ ፈቃደኞች እና ታዳጊዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ግሎባል ቫይታል ስትራቴጅ ለአገልግሎቱ የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚያስቀጥል አረጋገጠ Mikias Ayele Mar 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት ከግሎባል ቫይታል ስትራቴጅ ፕሬዚዳንት እና ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሜሪ አን (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዚሁ ወቅት ዋና ዳይሬክተሯ፤ በሲቪልና በቤተሰብ ምዝገባ ዙሪያ ተቋሙ ከዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከነገ ጀምሮ “መለኮታዊ ጉብኝት ለኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሐሳብ የጀማ ወንጌል ስብከት በመስቀል ዐደባባይ ይካሄዳል Mikias Ayele Mar 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ነገ እና ከነገ በስቲያ ከቀኑ 7 ሠዓት ጀምሮ በመስቀል ዐደባባይ “መለኮታዊ ጉብኝት ለኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሐሳብ የጀማ ወንጌል ስብከት እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ መርሐ-ግብሩን ያዘጋጁት የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ ለዜጎችና ለኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር እየተሠራ ነው Mikias Ayele Mar 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለዜጎችና ለኢንቨስትመንት እንቅስቃሴዎች ምቹ ሁኔታ እንዲኖር እየተሠራ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የፌዴራል እና የክልል ምክር ቤቶች አባላት ከወከላቸው ሕዝብ ጋር ያደረጉትን…
የሀገር ውስጥ ዜና በጤናው ዘርፍ ሥር ነቀል ለውጥ መጥቷል- ዶ/ር መቅደስ ዳባ Mikias Ayele Mar 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጤናው ዘርፍ ባለፉት ጥቂት ዓመታት መዋቅራዊ ማሻሻያዎችን በመተግበር ሥር ነቀል ለውጦችን ማምጣት ተችሏል ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ በጤናው ዘርፍ ቁልፍ የስትራቴጂክ አቅጣጫዎች አፈጻጸም ላይ ከሚኒስቴሩ ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ ደቡብ ሱዳን ገባ Mikias Ayele Mar 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ ለይፋዊ ሥራ ጉብኝት ደቡብ ሱዳን ጁባ ገብቷል፡፡ የልዑካን ቡድኑ አባላት በቆይታቸው÷ከደቡብ ሱዳን ከፍተኛ አመራሮች ጋር በሁለትዮሽና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ይመክራሉ ተብሎ…