Fana: At a Speed of Life!

የያቤሎ አየር ማረፊያ አገልግሎት መጀመር የዘመናት የልማት ጥያቄ ምላሽ የሰጠ ነው -አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የያቤሎ አየር ማረፊያ አገልግሎት መጀመር የዘመናት የልማት ጥያቄ ምላሽ የሰጠ ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን የያቤሎ አውሮፕላን ማረፊያን አገልግሎት በዛሬው ዕለት…

የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤው አፍሪካዊ  መፍትሔዎችን ለማፈላለግ ከፍተኛ ሚና ይኖረዋል – ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ የሚካሄደው 2ኛው የአፍሪካ አየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ለአፍሪካዊ የአየር ንብረት ለውጥ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ ለማፈላለግ ከፍተኛ ሚና ይኖረዋል አሉ፡፡ ሚኒስትሯ ጉባኤውን አስመልክተው…

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለቀጣናዊ ትስስር …

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁራን ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለቀጣናዊ ትስስር ከፍተኛ አስተዋፅኦ የሚያደርግ ግድብ ነው አሉ፡፡ ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ሀይል የሚያመነጨው ግድቡ ባለው ጂኦፖለቲካዊ አቀማመጥ ኢትዮጵያ ከቀጣናው ሀገራት ጋር ያላትን…

የአፍሪካን ትርክት በአፍሪካዊ ቅኝት ለዓለም መግለጥ ይገባል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋዜጠኝነት እና ሥነ ተግባቦት ምሁራን የአፍሪካን ትርክት በአፍሪካዊ ቅኝት፤ በአፍሪካውያን አንደበት ለዓለም ህዝብ መግለጥ ይገባል አሉ። ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከቻይና ኮሙኒኬሽን ዩኒቨርሲቲ እና ከፓን አፍሪካን ኮንስትራክቲቭ ጆርናሊዝም ኢኒሼቲቭ…

በአማራ ክልል በርካታ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን መቀበል ጀምረዋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ በርካታ ታጣቂ ሀይሎች የሰላም አማራጭን በመቀበል ወደ ተሃድሶ ማዕከላት እየገቡ ነው አለ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ በሪሁን መንግስቱ በሰጡት መግለጫ÷ በክልሉ ከተለያዩ አካባቢዎች በምህረት የገቡ የቀድሞ…

ጆዜ ሞሪኒሆ ከፌነርባቼ ጋር ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪኒሆ ከፌነርባቼ ጋር መለያየታቸውን ክለቡ አስታወቀ፡፡ የቱርኩ ክለብ ዛሬ እንዳስታወቀው÷ ውሳኔው የተላለፈው ፌነርባቼ ትናንት ምሽት በቤኔፊካ ተሸንፎ ከሻምፒዮንስ ሊጉ ውጭ መሆኑን ተከትሎ  ነው፡፡ ጆዜ ሞሪኒሆ…

ደቡብ ኮሪያ ተማሪዎች በትምህርት ቤቶች ስልክ እንዳይዙ ከለከለች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ደቡብ ኮሪያ ተማሪዎች በትምህርት ገበታቸው ላይ ስማርት ስልኮችን እንዳይዙ የሚከለክል ህግ አፅድቃለች፡፡ ህጉ በፈረንጆቹ 2026 ተግባራዊ መሆን ይጀምራል ተብሏል፡፡ የክልከላ ህጉ ህፃናት እና ታዳጊዎች ለዘመናዊ ስልክ ሱስ መጋለጣቸው በጥናት…

ትውልዱ የዘመናት የልማት ቁጭቱን ያሳካበት የሕዳሴ ግድብ…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ትውልዱ በራሱ አቅምና በብርቱ ክንዱ የዘመናት የልማት ቁጭቱን በታላቁ የሕዳሴ ግድብ ማሳካት ችሏል አሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) ። ሚኒስትሩ  እንዳሉት ÷ ግዙፉ የአፍሪካ ፕሮጀክት ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ስኬት ለቀጣዩ ትውልድ…

2 ሺህ 900 ሜትር የሚረዝመው ድልድይ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቻይና እየተገነባ የሚገኘው ረጅሙ ድልድይ በቅርቡ ተጠናቆ ለአገልግሎት ይበቃል። በደቡብ ምዕራብ ቻይና ጉጆ ግዛት የተገነባው ረጅሙ ድልድይ ወደ ስራ ከመግባቱ አስቀድሞ ፍተሻ እየተደረገለት ይገኛል። ባለፉት አምስት ቀናት የመጫን አቅሙ…

ከወጪ ንግድ ከ9 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር በላይ ለማግኘት ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) በ2018 በጀት ዓመት የኢትዮጵያን የወጪ ንግድ አቅም በማሳደግ ከ9 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ለማግኘት ታቅዷል አሉ። በ2017 በጀት ዓመት በንግድና ቀጣናዊ ትስስር…