የሀገር ውስጥ ዜና ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እውቅና ተሰጠ Mikias Ayele Sep 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት ዓለም አቀፍ የምግብ ሥርዓት ጉባኤ ወቅት ላበረከተው አስተዋፅኦ እውቅና ተሰጥቶታል፡፡ የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ባዘጋጀው እውቅና የመስጠት መርኃ ግብር ላይ ፋና ሚዲያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተቀበላችሁት ሹመት የሠራዊቱን ቀጣይነት ያለው ግንባታ ያሳያል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Mikias Ayele Sep 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ የተቀበላችሁት ሹመት የሠራዊቱን ቀጣይነት ያለው ግንባታ ያሳያል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ዛሬ ኢትዮጵያ የሾመቻችሁ የመከላከያ የጦር…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለተለያዩ የጦር መኮንኖች ሹመት ሰጡ Mikias Ayele Sep 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቅራቢነት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ መስከረም 10 ቀን 2018 ዓ.ም የሚከተሉትን የጦር መኮንኖችን ሹመዋል፦ በዚህም መሰረት በጄነራልነት ማዕረግ፦ 1 ሌ/ጄኔራል አለምሸት ደግፌ 2…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዳሴ ግድብ ለሕዝብ ጉብኝት ክፍት ሊደረግ ነው Mikias Ayele Sep 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብን ከሰኞ ጀምሮ ምዝገባ በማድረግ መጎብኘት ይቻላል አሉ። ሚኒስትሯ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የቱሪስት መስህቦችን ጎብኝተዋል። በዚህ ወቅት እንዳሉት፤ ጎብኝዎች ሕዳሴ ግድብን…
ስፓርት በመርሲሳይድ ደርቢ ሊቨርፑል ኤቨርተንን 2 ለ 1 አሸነፈ Mikias Ayele Sep 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ሊቨርፑል ኤቨርተንን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ በአንፊልድ በተደረገው ጨዋታ ሪያን ግራቨንበርች እና ሁጉ ኢኪቲኬ የሊቨርፑልን ጎሎች ሲያስቆጥሩ የኤቨርተንን ብቸኛ ጎል ኤዲሪሳ ጉየ አስቆጥሯል፡፡ ውጤቱን…
ስፓርት ኢትዮጵያ በሴቶች 5 ሺህ ሜትር ውድድር ኬኒያ የወርቅ እና የብር ሜዳሊያ አገኘች Mikias Ayele Sep 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጃፓን ቶኪዮ እየተካሄደ በሚገኘው 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሴቶች 5 ሺህ ሜትር ውድድር ኬኒያ የወርቅ እና የብር ሜዳሊያ አገኘች አግኝታለች። ኢትዮጵያ በውድድሩ በአትሌት ጉዳፍ ፀጋይ፣ መዲና ኢሳ እና ፋንታዬ በላይነህ ብትወከልም…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ያሳየው ድጋፍ ለሀገራዊ የልማት ግቦች ያለውን መሻት ያሳያል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Mikias Ayele Sep 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቁን አስመልክቶ ያሳየው ሕዝባዊ ድጋፍ ለሀገራዊ የልማት ግቦች ያለውን መሻት የሚያሳይ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የባሕል ዲፕሎማሲ መድረክ በአዲስ አበባ ተካሄደ Mikias Ayele Sep 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ባህልና ጥልቅ ጥበብ ለማሳየት ያለመ የባሕል ዲፕሎማሲ መድረክ ዛሬ ማምሻውን በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ጨምሮ ሚኒስትሮችና መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና በህገወጥ የውጭ ምንዛሪ የወንጀል ተግባር የተሰማሩ 123 ተጠርጣሪዎች የባንክ ሒሳብ ታገደ Mikias Ayele Sep 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በህገወጥ የውጭ ምንዛሪ የወንጀል ተግባር ላይ የተሰማሩ 123 ተጠሪጣሪዎች የባንክ ሂሳብ እንዲታገድ ተደረገ። የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት በዛሬው ዕለት እንዳስታወቀው፥ የተጠርጣሪዎቹ የገንዘብ እንቅስቃሴ ታግዶ የህግ ተጠያቂነት ለማረጋገጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሁለት አመራሮች ሹመት ሰጡ Mikias Ayele Sep 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ከመስከረም 9 ቀን ጀምሮ ለሁለት አመራሮች ሹመት ሰጥተዋል። በዚህም መሰረት፡- 1ኛ. እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) - የብሔራዊ ባንክ ገዥ 2ኛ. ወ/ሮ እናታለም መለስ - በሚኒስትር ማዕረግ የመንግስት…