የሀገር ውስጥ ዜና የሪፎርሙ ዓላማ ተወዳዳሪ ምኅዳር መፍጠር ነው – አቶ ማሞ ምኅረቱ Mikias Ayele May 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የተገበረችው የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ዋና ዓላማ ለውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ምቹና ተወዳዳሪ ምኅዳር መፍጠር መሆኑን የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ አስገነዘቡ፡፡ በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ 2025 የቢዝነስ ፎረም ላይ አቶ ማሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የጅኦ ቱሪዝም እና ጂኦ ፓርክ ሃብቶችን ለማልማት እየተሠራ ነው Mikias Ayele May 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኙ የጅኦ ቱሪዝም እና ጂኦ ፓርክ ሃብቶችን በይበልጥ ለማልማት በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ አስታወቁ፡፡ ዛሬ የተካሄደውን የጅኦ ቱሪዝም እና ጂኦ ፓርክ ወርክሾፕ አስመልክተው ሚኒስትሯ ለፋና ዲጅታል…
የሀገር ውስጥ ዜና ሠላምን ለማረጋገጥ በሚሠራው ሥራ የዜጎች ሚና የጎላ መሆኑ ተመላከተ Mikias Ayele May 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሠላምን ለማረጋገጥ በሚሠራው ሥራ ዜጎች የጎላ ሚና እንዳለቸው ተገንዝበው ኃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ/ር) አሳሰቡ፡፡ በክልሉ ማኅበረሰቡን የሰላሙ ባለቤት ለማድረግ ያለሙ ውይይቶች…
ስፓርት አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ በባርሴሎና ለመቆየት ተስማሙ Mikias Ayele May 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባርሴሎናው አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ ለተጨማሪ ሁለት ዓመታት የሚያቆያቸውን ውል ለመፈረም ከክለቡ ጋር ተስማምተዋል፡፡ ከትናንት ምሽቱ የኤል ክላሲኮ ድል በኋላ ዩዋን ላፖርታን ጨምሮ የክለቡ አመራሮች ከአሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ እና ወኪላቸው ጋር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአፍሪካ ህብረት ሰላም እና ደህንነትን ለማረጋገጥ በርካታ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑን ገለጸ Mikias Ayele May 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት በአህጉሪቷ ሰላምና ደህንነትን ለማረጋገጥ በርካታ ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶችን እያከነወነ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሃሙድ አሊ ዩሱፍ ባለፉት አምስት ወራት ህብረቱ ያከናወናቸውን ስራዎች እንዲሁም…
ስፓርት ባርሴሎና ሪያል ማድሪድን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናከረ Mikias Ayele May 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ35ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ ባርሴሎና ሪያል ማድሪድን 4 ለ 3 በሆነ ውጤት በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሯል፡፡ በጨዋታው ለባርሴሎና ራፊንሀ ሁለት ግቦችን ሲያስቆጥር ላሚን ያማል እና ኤሪክ ጋርሺያ ቀሪዎቹን ጎሎች ከመረብ አሳርፈዋል፡፡…
ስፓርት ማንቼስተር ዩናይትድ 17ኛ ሽንፈቱን አስተናገደ Mikias Ayele May 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ በ2024/25 የውድድር ዘመን 17ኛ ሽንፈቱን አስተናግዷል፡፡ በኦልድትራፎርድ ዌስትሃም ዩናይትድን ያስተናገደው ዩናይትድ ጃሮድ ቦውን እና ቶማስ ሱቼክ ባስቆጠሯቸው ግቦች 2 ለ 0 በሆነ ውጤት…
ስፓርት 54ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጠናቀቀ Mikias Ayele May 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ሲካሄድ የቆየው 54ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በድምር ውጤት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሸናፊነት ተጠናቅቋል። በሻምፒዮናው በድምር ውጤት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ279 ነጥብ አንደኛ ደረጃን ይዞ ሲያጠናቅቅ፣ መቻል…
ስፓርት ኒውካስል ዩናይትድ ቼልሲን አሸነፈ Mikias Ayele May 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 36ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኒውካስል ዩናይትድ ቼልሲን 2 ለ 0 በማሸነፍ ደረጃውን አሻሻለ፡፡ በሴንት ጄምስ ፓርክ በተደረገው ጨዋታ ሳንድሮ ቶናሊ እና ቡሩኖ ጉማሬሽ አስቆጥረዋል፡፡ በጨዋታው የቼልሲው አጥቂ ኒኮላስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራችን በተለያየ ጊዜ የተደገሰላትን የጥፋት ድግስ የቀለበሰ ጀግና ሠራዊት አላት – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Mikias Ayele May 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራችን ኢትዮጵያ በተለያየ ጊዜ የተደገሰላትን የጥፋት ድግስ የቀለበሰ ጀግና የመከላከያ ሠራዊት አላት ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። የምዕራብ ዕዝ የተመሰረተበት 47ኛ ዓመት በዓል ‘የጽናት ተምሳሌት፤…