Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያና እንግሊዝ በጤና ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እንግሊዝ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የጤና ደህንነት ላይ የምታደርገውን ጥረት ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በእንግሊዝ የአፍሪካ ግሎባል ጤና ቡድን መሪ ዶ/ር ኡዞአማካ ጊልፒን እና ሌሎች የጤና ዘርፍ…

ግራንቪል ኢነርጂ በኢትዮጵያ ኢንቨስት ማድረግ እንደሚፈልግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ግራንቪል ኢነርጂ በኢትዮጵያ በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ኃይል መሙያ ማዕከላት ግንባታና ባትሪ ምርት ላይ መሰማራት እንደሚፈልግ አስታውቋል፡፡ የትራንስፖርት አገልግሎትና ቁጥጥር ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ በርኦ ሃሰን ከግራንቪል ኢነርጂ ኤክስኪቲቭ…

የወልዲያ-ሮቢት መንገድ የሀሚድ ወንዝ የብረት ድልድይ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የወልዲያ - ሮቢት መንገድ የሀሚድ ወንዝ የብረት ድልድይ ጥገና ተጠናቅቆ ለትራፊክ አገልግሎት ክፍት መደረጉን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታውቋል። ድልድዩን በኮንክሪት ለመገንባት ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ሲሆን÷ሥራው በተያዘው ዓመት…

የኢትዮ- ቱርክ የጋራ የኢኮኖሚና ንግድ ትብብር ኮሚሽን የዝግጅት ስብሰባ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 9ኛው የኢትዮ- ቱርክ የጋራ የኢኮኖሚ፣ ንግድና የቴክኒክ ትብብር ኮሚሽን የዝግጅት ስብሰባ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴዔታ ያስሚን ወሀብረቢ÷ስብሰባው ኢትዮጵያ ከቱርክ ጋር ያላትን የኢኮኖሚ ግንኙነት ለማጠናከር…

በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት በሰመራ ከተማ የተገነባው የዳቦ ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ያስገነባው የዳቦ ፋብሪካ ተመርቋል። የዳቦ ፋብሪካው ከዚህ ቀደም እንደተገነቡት የዳቦና ዱቄት ፋብሪካዎች ተመሳሳይ አቅም እንዳለው ተገልጿል። ፋብሪካው 420 ኩንታል ስንዴ በቀን…

ከኢትዮጵያ ጋር በትምህርት ዘርፍ ያለው ትብብር ተጠናክሮ ይቀጥላል – ፊንላንድ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፊንላንድ ከኢትዮጵያ ጋር በትምህርት ዘርፍ ያላትን የተለያዩ ትብብሮች ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለፀች፡፡ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ፣ መካከለኛው ምስራቅ እና የላቲን አሜሪካ ጉዳዮች ኃላፊ…

50 በመቶ የሚሆነውን የኢትዮጵያን የወጪ ገቢ ጭነት በባቡር ለማጓጓዝ እየተሰራ እንደሚገኝ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 50 በመቶ የሚሆነውን የኢትዮጵያን የወጪ ገቢ ጭነት በባቡር ለማጓጓዝ እየተሰራ እንደሚገኝ የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኢትዮ-ጂቡቲ ባቡር አክሲዮን ማህበር የማጓጓዝ አቅሙን በየዓመቱ በ14 ነጥብ 2 በመቶ እያሳደገ…

በተግባር ውጤት በማስመዝገብ አርአያ የሚሆን አመራር ለማፍራት እየተሰራ ነው – አቶ ፍቃዱ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተግባር ውጤት የሚያስመዘግብና አርአያ የሚሆን አመራር ለማፍራት እየተሰራ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና በሚኒስትር ማዕረግ የፓርቲው ዋና ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ ገለጹ፡፡ አቶ ፍቃዱ ፓርቲው…

አቶ አሻድሊ ሃሰን ከክልሉ የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን አዲስ ከተደራጀው የክልሉ የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ የሥራ አስፈጻሚ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በክልሉ የተጀመረውን የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ሒደት ለማጠናከር በሚከናወኑ…

በሶማሌ ክልል 20 ሚሊየን ኩንታል ምርት መሰብሰቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል በተለያየ ሰብል ከለማ 730 ሺህ ሔክታር 20 ሚሊየን ኩንታል ምርት መገኘቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አሕመድ ኑር አስታወቁ፡፡ 1 ሚሊየን 31 ሺህ ሔክታር በዘር ለመሸፈን ታቅዶ 970 ሺህ ሔክታር ማልማት መቻሉን…