የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ በአማራ ክልል ከሚገኙ ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ጋር እየተወያየ ነው Mikias Ayele Apr 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል ከሚገኙ ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች አካላት ጋር ውይይት እያደረገ ይገኛል፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር መላኩ ወልደማርያም ባደረጉት ንንግር፤ ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦቹ መሠረታዊ በሆኑ…
ስፓርት አትሌት ለምለም በካሊፎርኒያ የ5 ኪሎ ሜትር ውድድር አሸነፈች Mikias Ayele Apr 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ካሊፎርኒያ በተካሄደው የ5 ኪሎ ሜትር ሩጫ ውድድር አትሌት ለምለም ሃይሉ አሸንፋለች ። አትሌት ለምለም ርቀቱን በ15 ደቂቃ ከ13 ሰከንድ በማጠናቀቅ ነው ቀዳሚ የሆነችው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣናዊና ባለብዙ ወገን ትስስር የኢትዮጵያን ጥቅም ለማስከበር እየተሰራ ነው – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) Mikias Ayele Apr 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣናዊ እና ባለብዙ ወገን ትስስር የኢትዮጵያን ጥቅም በዘላቂነት ለማስከበር በትኩረት እየተሰራ ነው ሲሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የንግድና ቱሪዝም ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወ/ሮ አሻ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት ለማሳደግ የተደረጉ ማሻሻያዎች ውጤት እያመጡ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Mikias Ayele Apr 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት ለማሳደግ የተደረጉ ማሻሻያዎች ውጤት እያመጡ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። የኦሮሚያ ክልል መንግስት በምዕራብ አርሲ ዞን ሻሸመኔ ከተማ 1 ሺህ 402 የእርሻ ትራክተሮችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ ሀገር በቀል ምርት ፎረም ላይ እየተሳተፈች ነው Mikias Ayele Apr 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ እና ሌሎች አመራሮች በ3ኛው ዓለም አቀፉ ሀገር በቀል ምርት ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ ከዛሬ ጀምሮ ለቀጣይ ሶስት ቀናት የሚካሄደው ፎረሙ በዓለም የጤና ድርጅት አስተባባሪነት በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች …
ቴክ በብሪታኒያ በማህበራዊ ትስስር ገጾች የሚፈጸሙ ወንጀሎች መስፋፋት… Mikias Ayele Apr 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብሪታኒያ በማህበራዊ ትስስር ገጾች በሚሰራጩ ተገቢ ባልሆኑ መረጃዎች ምክንያት በየዓመቱ ከ12 ሺህ በላይ ግለሰቦች በፖሊስ ቁጥጥር ስር እንደሚውሉ ተሰምቷል፡፡ ግለሰቦቹ በቁጥጥር ስር የሚውሉት በማህበራዊ ትስስር ገጾች በሚያሰራጯቸው የሰውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ሕዝቦች የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል አረጋገጠች Mikias Ayele Apr 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ሕዝቦች የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ የደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንት ቤንጃሚን ቦል ሜል ከሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት ይዘውት የመጡትን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል 1 ሺህ 402 የእርሻ ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች አስረከበ Mikias Ayele Apr 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል 1 ሺህ 402 የእርሻ ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች በሻሸመኔ ከተማ አስረክቧል፡፡ ትራክተሮቹን የተረከቡት አርሶ አደሮች፣ የኅብረት ሥራ ማኅበራትና ዩኒየኖች፤ ለክልሉ መንግሥት ባቀረቡት ጥያቄ ቀድመው በቆጠቡት መሠረት መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወደ ሀገር ውስጥ የተጓጓዘው የአፈር ማዳበሪያ መጠን 9 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል ደረሰ Mikias Ayele Apr 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017/18 የምርት ዘመን ወደ ሀገር ለማስገባት ከታቀደው 24 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ እስከ ትናንት ድረስ ከ10 ነጥብ 7 ሚሊየን ኩንታል በላይ ጅቡቲ ወደብ መድረሱ ተገለጸ፡፡ 55 ሺህ ሜትሪክ ቶን ዳፕ የአፈር ማዳበሪያ የጫነች…
የሀገር ውስጥ ዜና መጋቢት 24 የለውጥ ጮራና የብልፅግና ዘመን ጅማሮ ነው – አቶ አረጋ ከበደ Mikias Ayele Apr 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መጋቢት 24 የለውጥ ጮራ መባቻና የብልፅግና ዘመን ጅማሮ ነው ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለፁ፡፡ አቶ አረጋ ከበደ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ሰባት የለውጥ ዓመታትን በድል ተሻግረን የሰነቅናቸውን ታላላቅ…