የሀገር ውስጥ ዜና የቤልጂየም እና ሉክሰምበርግ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ Mikias Ayele Apr 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤልጂየም እና ሉክሰምበርግ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ እንዲሳተፉ በቤልጂየም የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጥሪ አቀረበ፡፡ ኤምባሲው በኢትዮጵያ ያሉ የኢንቨስትመንት አማራጮችን የሚያስተዋውቅ የንግድ እና ኢንቨስትመንት ማስተዋወቂያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የንግድ ፖሊሲ የንግዱን ማህበረሰብ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት የሚያሳድግ ነው -ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) Mikias Ayele Apr 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የንግድ ፖሊሲ ተገማች የንግድ ስርዓት በመፍጠር የንግዱን ማህበረሰብ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት የሚያሳድግ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የኢትዮጵያ የንግድ…
የሀገር ውስጥ ዜና 10ኛው የክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች ዋና ኦዲተሮች ውይይት በድሬደዋ እየተካሄደ ነው Mikias Ayele Apr 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 10ኛው የክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤቶች የምክክር እና የልምድ ልውውጥ መድረክ በድሬደዋ ከተማ እየተካሄደ ነው። የድሬደዋ አስተዳደር ዋና ኦዲተር ፋኪያ መሐመድ በዚህ ወቅት÷የጋራ ምክክሩ ደረጃውን የጠበቀ የኦዲት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአብዛኛቹ የበልግ ተጠቃሚ አካባቢዎች የተጠናከረ ዝናብ ስለሚኖር ጥንቃቄ እንዲደረግ ኢንስቲትዩቱ አሳሰበ Mikias Ayele Apr 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሚቀጥሉት 10 ቀናት ለበልግ ዝናብ መፈጠር አስተዋጽኦ የሚያደርጉ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በአብዛኞቹ የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ አካባቢዎች ተጠናክረው ስለሚቀጥሉ ጥንቃቄ ሊደረግ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ፡፡ ከመጋቢት 23…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የለውጡን 7ኛ ዓመት አስመልክቶ ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው Mikias Ayele Apr 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የመጋቢት ፍሬዎችና የቀጣይ የኢትዮጵያ ተስፋዎች ዙሪያ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ “ትናንት ዛሬና ነገን ለኢትዮጵያ ልዕልና” በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሄደ የሚገኘው መድረኩ፤ ሀገራዊ ለውጡ…
ቢዝነስ ኢትዮጵያና የዓለም ባንክ የ96 ነጥብ 367 ሚሊየን ዶላር የድጋፍና ብድር ስምምነት ተፈራረሙ Mikias Ayele Mar 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ የትምህርት ዘርፉን ለማሻሻል የሚውል የ96 ነጥብ 367 ሚሊየን ዶላር ወይም የ12 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር የድጋፍ እና ብድር ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ እና በዓለም ባንክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ ነገ የፌደራል መንግሥት በክልሎች ጣልቃ የሚገባበትን ሥርዓት ለመደንገግ የወጣ ማሻሻያ አዋጅን እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል Mikias Ayele Mar 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ መጋቢት 23 ቀን 2017 ዓ.ም 22ኛ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል፡፡ ምክር ቤቱ በመደበኛ ስብሰባው የፌደራል መንግስት በክልሎች ጣልቃ የሚገባበትን ሥርዓት ለመደንገግ የወጣ ማሻሻያ አዋጅ ላይ ተወያይቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና 24 የተሽከርካሪ ዓመታዊ ቴክኒክ ምርመራ ተቋማት ላይ ርምጃ ተወሰደ Mikias Ayele Mar 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 24 የተሽከርካሪ ዓመታዊ ቴክኒክ ምርመራ ተቋማት ላይ ርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ የተሽከርካሪ ዓመታዊ የቴክኒክ ምርመራ ተቋማትን በመገምገም ነው የጎላ ክፍተት የተገኘባቸው 24 ተቋማት…
ቢዝነስ ቶዮ ሶላር ኩባንያ በኢትዮጵያ ያለውን ኢንቨስትመንት ወደ 110 ሚሊየን ዶላር ማድረሱ ተገለጸ Mikias Ayele Mar 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀዋሳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ውስጥ የሚገኘው ቶዮ ሶላር ኩባንያ በኢትዮጵያ ያለውን አጠቃላይ ኢንቨስትመንት ወደ 110 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ማድረሱ ተገልጿል። ኩባንያው በልዩ የኢኮኖሚ ዞን ውስጥ በ60 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር የተገነባውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አድማ መከላከል አባላት የጎንደር አብያተ መንግሥታትን ጎበኙ Mikias Ayele Mar 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የ33ኛ ዙር የአድማ መከላከል ፖሊስ አባላት የጎንደር አብያተ መንግሥታትን እና የከተማዋን የኮሪደር ልማት ሥራዎች ጎብኝተዋል። ጎብኚዎቹ በጎንደር ከተማ እና በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የተመደቡ የ3ኛ ሻለቃ የአድማ…