የሀገር ውስጥ ዜና ሕብረተሰቡ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ጥያቄዎቹን እንዲያቀርብ ጥሪ ቀረበ ዮሐንስ ደርበው Mar 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕብረተሰቡ በትምህርት፣ በጤና፣ በኢኮኖሚ ጉዳዮችና አምራች ዘርፎች ላይ ጥያቄዎቹንና ማብራሪያ የሚሹ ጉዳዮችን እንዲያቀርብ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ጥሪ አቀረበ፡፡ በዚሁ መሠረት ሕብረተሰቡ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የማኅበራዊ ትሥሥር…
ቢዝነስ እንጆሪ እና ሳፍሮን ለውጪ ገበያ የሚያቀርብ ኩባንያ ወደ ሥራ ሊገባ መሆኑ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Mar 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኩባንያው በዘመናዊ መንገድ እንጆሪ እና ለመድኃኒት ግብዓት የሚውል ሳፍሮን የተሰኘ አበባ በማምረት ለውጪ ገበያ ማቅረብ የሚያስችለውን ሥራ በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ ለመጀመር ስምምነት ፈረመ፡፡ የመግባቢያ ስምምነቱን የፈረሙት፤ የኢንዱስትሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሆስፒታሉ በቅርቡ የጨረር ሕክምና ለመጀመር እየሠራ መሆኑን አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Mar 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም የሕክምና ኮሌጅ በቅርቡ የጨረር ሕክምና ለመጀመር የሚያስችለውን ዝግጅ እያከናወነ መሆኑን አስታወቀ፡፡ በየዓመቱ እስከ 10 ሺህ የሚደርሱ የካንሰር ታማሚዎችን እያስተናገደ የሚገኘው ሆስፒታሉ፤ የሕክምና ጥራት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በከሚሴ ከተማ የሰላምና የልማት ምክክር መድረክ ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር እና የሰሜን ሸዋ ዞኖች አጎራባች ወረዳዎች ተወካዮች በተገኙበት በከሚሴ ከተማ የሰላምና የልማት ምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡ ውይይቱ የተካሄደው፤ "ከረመዳን አስከ ረመዳን፣ ከትንሳኤ እስከ ትንሳኤ" በሚል…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የትጥቅ ትግልን የሚቃወም ሕዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ፋግታ ለኮማ ወረዳ የትጥቅ ትግልን የሚቃወምና ሰላማዊ አማራጮችን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍና የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል። በሕዝባዊ ሰልፉ ላይ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎችና የአካባቢው ነዋሪዎች መሳተፋቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመጋቢት የደም ልገሣ የንቅናቄ ሥራ እንደሚከናወን ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መጋቢትን የደም ልገሣ ወር በማድረግ የንቅናቄ ሥራዎችን እንደሚያከናውን የኢትዮጵያ ደምና ኅብረ-ህዋስ ባንክ አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ ከበጎ ፈቃደኞች ደምና ኅብረ-ህዋስ በማሠባሠብና ደኅንነቱን በማረጋገጥ ለተጠቃሚዎች እያሥተላለፈ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢሉ ገላን የሙዝ ኢኒሼቲቭን ወደ 27 ሺህ ሔክታር ማሳደግ ተቻለ ዮሐንስ ደርበው Mar 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2012 ዓ.ም በ70 ሔክታር ላይ የተጀመረውን የሙዝ ምርጥ ዘር ልማት አሁን 27 ሺህ ሔክታር ማድረስ መቻሉን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባጋሩት ጽሑፍ፤ በዚህ ሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ድሮን ለውጭ ገበያ ማቅረብ የሚያስችል አቅም ገንብታለች- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Mar 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ድሮን አምርቶ ከመጠቀም ባሻገር ለውጭ ገበያ ማቅረብ የሚያስችል አቅም መገንባቷን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሲቪልና ወታደራዊ አገልግሎት የሚውሉ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን (ድሮን)…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን በኢትዮጵያ ለ49ኛ ጊዜ ተከበረ ዮሐንስ ደርበው Mar 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፉ ሴቶች ቀን በኢትዮጵያ ደረጃ ለ49ኛ ጊዜ ተከብሮ ውሏል፡፡ ቀኑ በተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች እና ከተሞች በተለያዩ ዝግጅቶች፤ ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ በሴቶች ተሳትፎ ይረጋገጣል በሚል መሪ ሐሳብ ተከብሯል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በነጋሶ ጊዳዳ ልዩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተገኝተው ተማሪዎችን አበረታቱ ዮሐንስ ደርበው Mar 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በደምቢዶሎ ከተማ ነጋሶ ጊዳዳ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተገኝተው ተማሪዎችን አበረታቱ፡፡ በዚሁ ጊዜ፤ ተማሪዎች ኩረጃና ስርቆት የሚጠየፉ፣ በራሳቸው የሚሠሩና ጊዜያቸውን በአግባቡ የሚጠቀሙ…