Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ በ7 አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ካቢኔ ባካሄደው 4ኛ ዓመት 8ኛ መደበኛ ስብሰባ በሰባት አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ በዚሁ መሠረት አንደኛ፤ ሀገራዊ እና ማኅበራዊ ፋይዳ ላላቸው የማኑፋክቸሪንግ እና ሌሎች ፕሮጀክቶች የሚውል የቦታ…

በወገራ ወረዳ ነፍጥ አንስተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የመንግሥትን የሠላም ጥሪ ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ወገራ ወረዳ ነፍጥ አንስተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 48 ታጣቂዎች የመንግሥትን የሠላም ጥሪ ተቀበሉ፡፡ የሠላምን ጥሪ የተቀበሉት አካላት በሰጡት አስተያየት፤ ያሳለፍነው የእርስበርስ ጦርነት ተገቢ እንዳልሆነና ችግሮቻችንን…

አቶ አደም ፋራህ የሕዝቡን ዘላቂ ጥቅም የሚያረጋግጡ የልማት ሥራዎች እየተሠሩ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝባችንን ዘላቂ ጥቅም የሚያረጋግጡ የልማት ሥራዎች በስፋት እየተሠሩ ነው ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ አቶ አደም…

ያገኘናቸውን ስኬቶች አጠናክረን ለበለጠ ተጠቃሚነት በትጋት እንሠራለን- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስከ አሁን ያገኘናቸውን ስኬቶች አጠናክረን ለበለጠ ተጠቃሚነት በትጋት መሥራትታችንን ልንቀጥል ይገባል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው፤ ለዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን የእንኳን…

የሴቶች ቀን (ማርች 8) ሲታወስ…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን ታሪካዊ መነሻ የሠራተኞች እንቅስቃሴ እንደሆነ ይገራል፡፡ በዚህ መነሻ የተለያዩ ሂደቶችን አልፎ በአሁኑ ወቅት በተባበሩት መንግሥታት ዕውቅና አግኝቶ በየዓመቱ ይከበራል፡፡ የበዓሉ ጅማሮ በፈረንጆቹ 1908 ሲሆን፤…

‘ቸርነት ሀሪፎ ማን ነው?

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወጣቱ ኢትዮጵያዊ ዲፕሎማት ቸርነት ሀሪፎ በተባበሩት መንግሥታት የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ-መንግሥታት (ኢጋድ) ቋሚ ተወካይ ሆኖ ተሹሟል፡፡ ለመሆኑ ይህ ወጣት ማን ነው….? 👉 በልጅነቱ ወደ ኬንያ ያቀናው ቸርነት ሀሪፎ፤ የመጀመሪያ…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሥድስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ28ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሥድስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በወጣው መርሐ-ግብር መሠረት 9 ሠዓት ከ30፤ ኖቲንግሃም ፎረስት በሲቲ ግራውንድ ስታዲየም ማንቼስተር ሲቲን ያስተናግዳል፡፡ በውድድር ዓመቱ አስገራሚ እንቅስቃሴ…

ወሎ ዩኒቨርሲቲ በተለያየ ሙያ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወሎ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ እና ሁለተኛ ድግሪ በተለያየ ሙያ ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 320 ተማሪዎች አስመረቀ፡፡ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት አወል ሰይድ (ዶ/ር) በምረቃ ሥነ-ሥርዓት ላይ፤ ዩኒቨርሲቲው በመማር ማስተማር፣ በምርምር ፣ በቴክኖሎጂ…

ዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን እያከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ ዓለም አቀፉን የሴቶች ቀን በጅማ እያከበረ ነው፡፡ የመከላከያ ሠራዊት የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ዳይሬክተር ብርጋዲየር ጀኔራል ሁሉሀገርሽ ደረስ እንዳሉት÷ ሴቶች ከወንዶች እኩል ጀግንነታቸውን አሳይተው በቆራጥነት ኢትዮጵያን…

የማርሳቤት ክልል አሥተዳዳሪ መህሙድ አሊ በቦረና ገዳ ባሊ ስልጣን ርክክብ ላይ ለመታደም ያበሎ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማርሳቤት ክልል አሥተዳዳሪ መህሙድ አሊና የኬንያ ልዑካን ቡድን አባላት በ72ኛው የቦረና ገዳ ባሊ ስልጣን ርክክብ ሥነ-ሥርዓት ላይ ለመታደም ያበሎ ከተማ ገብተዋል፡፡ ልዑካኑ ያበሎ ከተማ ሲደርስ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል መባሉን የኦሮሚያ…