Fana: At a Speed of Life!

ፓርቲዎች ለሰላምና ዴሞክራሲ ባህል መዳበር ሚናቸውን አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የሀገራችን የፖለቲካ ፓርቲዎች ለዘላቂ ሰላምና ለዴሞክራሲ ባህል መዳበር ሚናቸውን አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል አሉ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ "ሰላምን…

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አመርቂ ድሎችን አስመዝግቧል – ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ሰላምና ደህንነትን ከማረጋገጥ አኳያ አመርቂ ድሎች ተመዝግበዋል አሉ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በ2018 በጀት ዓመት ሀገራዊ ዕቅድና በተቋሙ የ5 ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ…

ኢትዮጵያ እና ኔዘርላንድስ በዜግነት አገልግሎት ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ኔዘርላንድስ በኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዘርፍ ያላቸውን ትብብር የበለጠ ለማጠናከር ተስማምተዋል። በኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት የተመራ እና ከተለያዩ ተቋማት የተውጣጣ የስራ ሀላፊዎችን…

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከሮተሪ ኢትዮጵያ አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከሮተሪ ኢትዮጵያ አመራሮች ጋር ትውውቅና ውይይት አድርገዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ በውይይቱ ወቅት እንዳሉት፤ ተቋሙ በስነ ምግባር፣ በጤናና በተለያየ መስክ እየሰራ ያለዉ ተግባር የሚበረታታ ነው፡፡ ይህ ስራ…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባኤውም የ2017 በጀት ዓመት የአስፈጻሚ አካላት፣ የጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ የዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት…

በሌማት ትሩፋት 13 ቢሊየን ሊትር ወተት ተመረተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስቴር በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት በሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር 13 ቢሊየን ሊትር ወተት ተመርቷል አለ፡፡ በሚኒስቴሩ የእንስሳትና ዓሣ ሃብት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ፍቅሩ ረጋሳ (ዶ/ር) እንዳሉት÷ የሌማት ትሩፋት በምግብ…

ኢትዮጵያ ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ እየሰራች ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምግብ ስርዓት ማሻሻያ ተግባራዊ መደረጉ ከምርታማነት እስከ ተጠቃሚው ድረስ አመርቂ ውጤት ተመዝግቧል አለ የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ማንደፎሮ ንጉሴ (ዶ/ር) እንዳሉት፤ ኢትዮጵያ የምግብ ፍኖተ…

በአፋር ክልል ከ124 ሺህ ሔክታር በላይ መሬት በግብርና ለምቷል – አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል ከ124 ሺህ ሔክታር በላይ መሬት በግብርና ለምቷል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፡፡ አቶ አወል በክልሉ ም/ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ ባቀረቡት ሪፖርት እንዳሉት ÷ በክልሉ በግብርና ዘርፍ…

የአፋር ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ የስራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤውን በዛሬው ዕለት ማካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ የ2017 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርትን ለምክር ቤቱ አባላት እያቀረቡ ይገኛሉ።…

የመዲናዋ የ2017 እቅድ አፈጻጸም ግምገማና የ2018 እቅድ ውይይት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 ዓ.ም እቅድ አፈጻጸም ግምገማና የ2018 ዓ.ም እቅድ ውይይት መካሄድ ጀምሯል። በመድረኩ ላይ የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንዳሉት፤ ዓመቱ የእቅዳችንን 95 በመቶ ያሳካንበት ነው ብለዋል።…