Fana: At a Speed of Life!

የኢኮኖሚ ሪፎርሙ የህንድ ባለኃብቶች በኢትዮጵያ ለመሰማራት ያላቸውን ፍላጎት አሳድጓል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የህንድ አምባሳደር አኒል ኩማር ራይ ተግባራዊ የተደረጉ የኢኮኖሚ ሪፎርሞች የህንድ ባለኃብቶች በኢትዮጵያ ያላቸው ተሳትፎ እንዲጨምር ምቹ ሁኔታ ፈጥሯል አሉ። አምባሳደር አኒል ኩማር ራይ እንዳሉት÷ በኢትዮጵያ በተለያዩ መስኮች ተግባራዊ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጠቅላላ ሀብት 2 ነጥብ 3 ትሪሊዮን ብር ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያለውን ጠቅላላ ሀብት 2 ነጥብ 3 ትሪሊዮን ብር አሳደግኩ አለ። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ2017 ዓመታዊ ጉባኤ ዛሬ የተጀመረ ሲሆን፥ በዓመቱ አመርቂ የሥራ አፈፃፀም በማስመዝገብ የገበያ ድርሻውን አሳድጓል። የባንኩ…

ሠራዊቱ ሰላሙን እያስጠበቀ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መስጠቱ ምሉዕ ያደርገዋል – ሌ/ጄ ዘውዱ በላይ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሠራዊቱ ሰላሙን እያስጠበቀ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መስጠቱ ምሉዕ ያደርገዋል አሉ የዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል ዘውዱ በላይ። ዕዙ ለተከታታይ 12 ቀናት ሲያካሄድ የነበረው የ2017 ዓ.ም ስፖርታዊ ፌስቲቫል ሌተናል ጄነራል ዘውዱ…

ለወላጆች የውሳኔ ስልጣን የሰጠው ደንብ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ትምህርት እና ሥልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን የግል ትምህርት ቤቶችን በተመለከተ የጸደቀው ደንብ ለወላጆች የውሳኔ ስልጣን የሰጠ ነው አለ። የባለስልጣኑ ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢዘዲን ሙስባህ ከፋና ፖድካስት ጋር ባደረጉት ቆይታ፤ የግል…

በመዲናዋ 233 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት 233 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ፡፡ የአስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንዳሉት፤ በበጀት ዓመቱ 241 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ የዕቅዱን 96 ነጥብ 5 በመቶ ማሳካት ተችሏል።…

ኢትዮጵያ በቴክኖሎጂ ዘርፍ እያከናወነች ያለው ተግባር አስደናቂ ነው – የተለያዩ ሀገራት ሚኒስትሮች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ዕድገቷን ለማፋጠን በቴክኖሎጂ ዘርፍ እያከናወነች ያለው ተግባር አስደናቂና ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ልምድ የሚሆን ነው አሉ በ3ኛው የአፍሪካ የሥራ ፈጠራ ፎረም ላይ እየተሳተፉ የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት ሚኒስትሮች፡፡ የሥራና ክህሎት…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል16 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት 16 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ፡፡ በቢሮው የታክስ አወሳሰንና አሰባሰብ ዘርፍ ሃላፊ አቶ ደግፌ መለሰ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በ2017 በጀት ዓመት 20 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር…

በጉርሱም ወረዳ በትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ጉርሱም ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ። አደጋው ከጉርሱም ወረዳ ወደ ጅግጅጋ ከተማ ሲጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ከባጃጅ ጋር በመጋጨቱ ነው የተከሰተው፡፡ በአደጋውም ባጃጁ ውስጥ…

የኢትዮጵያ የብሪክስ ጉባዔ ተሳትፎ በአጠቃላይ ውጤታማ ነበር – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብራዚል ሪዮ ዲ ጄኒሮ እየተካሄደ በሚገኘው ጉባኤ የኢትዮጵያ ተሳትፎ በአጠቃላይ ውጤታማ ነበር አሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራው የኢትዮጵያ ልዑክ በብራዚል…

የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በጎንደር እና በደሴ ከተሞች ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንድሮ የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት “በጎነትና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ሀሳብ በጎንደር እና በደሴ ከተሞች ተጀምሯል። የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኛው ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት፤…