በቂሊንጦ ልዩ ኢኮኖሚክ ዞን በተመረተ የህክምና ተኪ ምርት 14 ሚሊየን ዶላር ማዳን ተቻለ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቂሊንጦ ፋርማሲዩቲካል ልዩ ኢኮኖሚ ዞን በተመረተ የህክምና ተኪ ምርት ከውጭ ለግዥ የሚወጣውን 14 ሚሊየን ዶላር ማዳን መቻሉ ተገለጸ።
በቂሊንጦ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ዋና ሥራ አስኪያጅ ቶሎሳ በዳዳ በልዩ የኢኮኖሚክ ዞን 23 ኩባንያዎች የለማ መሬት…