Fana: At a Speed of Life!

ጉልህ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ አስተዋጽኦ ያበረከቱት የኢትዮጵያ ሳተላይቶች …

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ጂኦ ስፓሻል ኢንስቲትዩት የኢትዮጵያ ሳተላይቶች ያመነጯቸው መረጃዎች ጉልህ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ አስተዋጽኦ አበርክተዋል አለ። ኢትዮጵያ የመጀመሪያዋን ሳተላይት ኢቲ-አርኤስኤስ1 (ET-RSS1) እንዲሁም ሁለተኛው…

ልዩ መለያ ኮድ የሌለው ነባሩ የእጅ በእጅ ሽያጭ ደረሰኝ ከነገ ጀምሮ ሥራ ላይ አይውልም – ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ልዩ መለያ ኮድ የሌለው ነባሩ የእጅ በእጅ ሽያጭ ደረሰኝ ከነገ ጥር 1 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሥራ ላይ አይውልም አለ የገቢዎች ሚኒስቴር፡፡ የታክስ ማጭበርበርን ለመከላከል ልዩ መለያ ኮድ (QR Cod) ያለበት የማንዋል ደረሰኝ ከባለፈው ዓመት…

የአርሰናል እና ሊቨርፑል ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሳምንት መርሐ ግብር የአርሰናል እና ሊቨርፑል የዛሬ ጨዋታ ይጠበቃል። ሊጉን በ48 ነጥብ እየመሩ የሚገኙት መድፈኞቹ ዛሬ ምሽት 5:00 ላይ በሜዳቸው ኤምሬትስ ሊቨርፑልን የሚያስተናግዱበት ጨዋታ በስፖርቱ ቤተሰብ…

አልጄሪያ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ አልጄሪያ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎን 1 ለ 0 በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቅላለች፡፡ ምሽት 1 ሰዓት ላይ የተካሄደው ጨዋታ ሙሉ ክፍለ ጊዜ ያለምንም ግብ ተጠናቅቆ ወደ ጭማሪ ደቂቃ አምርተው…

ፕሬዚዳንት ታዬ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፋት መልዕክት÷ እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ ብለዋል::…

3ኛው የአእላፋት ዝማሬ መርሐ ግብር ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ 3ኛው የአእላፋት ዝማሬ መርሐ ግብር በመስቀል አደባባይ በድምቀት ተከናውኗል። ዛሬ ቀን 10፡00 ላይ መካሄድ የጀመረው የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ የአእላፋት ዝማሬ መርሐ ግብር በታላቅ ድምቀት ተካሂዷል።…

የአእላፋት ዝማሬ መርሐ ግብር ከተማችንን በጣም ያደመቀ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአእላፋት ዝማሬ መርሐ ግብር ከተማችንን በጣም ያደመቀ ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ በማሕበራዊ የትስስት ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን በማስመልከት በአዲስ አበባ…

ላሊበላ የኢትዮጵያውያንን የቆየ የምህንድስና ጥበብ የሚያሳይ ነው – ጎብኚዎች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የላሊበላ ፍልፍል አብያተ ክርስቲያናት ኪነ ሕንጻ የኢትዮጵያውያንን የቆየ የምህንድስና ጥበብ የሚያሳይ ነው አሉ ከተለያዩ ሀገራት የመጡ ጎብኚዎች። የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል ለማክበር የተለያዩ ሀገራት ዜጎች በላሊበላ በመገኘት የገና ክብረ…

‘በገና ጨዋታ አይቆጡም ጌታ’ የገና ባህላዊ ጨዋታ …

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባህላዊ እና ሀይማኖታዊ ይዘት ያለው የገና ጨዋታ ከኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በሁዋላ የሚዘወተር ትውፊታዊ ክዋኔ እንደሆነ ታሪክ ያስረዳል። ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ቆይታ ያደረጉት መመህር ዘበነ ለማ÷ የኢየሱስ ክርስቶስ ልደትን ምክንያት በማድረግ…

ለሀገር እድገት የመንግሥት እና ምሁራን መቀናጀት …

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምሁራን በሀገር ውስጥ እድገት እና ለውጥ ለማምጣት መንግሥት እና ምሁራን ጋር በመቀናጀት ሊሰሩ ይገባል አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ ዓመት የምሥረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ “የምሁራን ሚና…