Fana: At a Speed of Life!

የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ብቁ አመራር በመፍጠር ሚናውን እየተወጣ እንደሚገኝ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ በአፍሪካ ብቁ የመከላከያ አመራር በመፍጠር ረገድ ሚናውን እየተወጣ እንደሚገኝ ተገለጸ። በሜጀር ጄኔራል ዳሂሩ ሳኑሲ የተመራ የናይጄሪያ ወታደራዊ ልዑካን ቡድን የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅን እንዲሁም…

ኢትዮጵያና ፓኪስታን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፓኪስታን-ኢትዮጵያ የፓርላማ ወዳጅነት ቡድን አባላት በኢስላም አባድ የኢትዮጵያ ኤምባሲን ጎብኝተዋል። የቡድኑ አባላት በዚህ ወቅት በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። አምባሳደር…

የአውሮፓ ሕብረት ከኢትዮጵያ ጋር ላለው ግንኙነት የተለየ ትኩረት እንደሚሰጥ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሕብረት ከኢትዮጵያ ጋር ላለው ግንኙነት የተለየ ትኩረት እንደሚሰጥ የሕብረቱ ውጭ ግንኙነት አገልግሎት የኢኮኖሚ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ምክትል ዋና ጸሐፊ ሳይመን ሞርዱ አረጋገጡ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር)…

ኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ ቱሪዝምን ለማሳደግ የሚያግዛትን ስምምነት ፈረመች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የቱሪዝም ዘርፍን ለማሳደግ የሚያስችላትን ስምምነት በአፍሪካ ጉዞና ቱሪዝምን ለማስፋፋት ከሚሠራው አፍሪካ ትራቭል ኮኔክት ጋር ስምምነት ፈርማለች፡፡ ስምምነቱን የፈረመው በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ በማኅበራዊ ትሥሥር ገፁ ባወጣው መረጃ፤…

አብዲከሪም ሼኽ ሙሴ (ቀልቢ ደጋህ) የኦብነግ ተጠባባቂ ሊቀመንበር ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦብነግ ማዕከላዊ ኮሚቴ አብዲከሪም ሼኽ ሙሴን (ቀልቢ ደጋህ) የግንባሩ ተጠባባቂ ሊቀመንበር አድርጎ ሰየመ፡፡ የኦጋዴን ነፃ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) እያካሄደው ባለው 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ከኃላፊነታቸው በተነሱት አብዲራህማን ማሃዲ ምትክ የግንባሩ…

የናይጄሪያ ወታደራዊ ልዑክ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በናይጄሪያ የመከላከያ መረጃ ዋና ኃላፊ ፓርከር አንዳያዳይ የተመራ ወታደራዊ ልዑክ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎብኝቷል። በጉብኝ ወቅትም የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ታዬ ግርማ (ዶ/ር) ለልዑካን ቡድኑ አባላት ገለፃ…

በጋምቤላ ክልል ምርታማነትን ለማሳደግ ባለድርሻዎች ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ በሚደረገው ጥረት የዘርፉ ባለድርሻዎች ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ዓለሚቱ ኡሞድ ጥሪ አስተላለፉ። በክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ የግብርና ልማት አጋር አካላት…

ኢትዮ ኤሌክትሪክና ሀዋሳ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ24ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ሀዋሳ ከተማ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ የኢትዮ ኤሌክትሪክን ግብ አቤል ሃብታሙ ሲያስቆጥር÷ አሊ ሱሌማን ደግሞ የሀዋሳ ከተማን የአቻነት ግብ በፍጹም ቅጣት…

ሚኒስቴሩ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተግባራዊ የማድረግ ሃላፊነቱን እየተወጣ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተግባራዊ የማድረግ ሃላፊነቱን በአግባቡ እየተወጣ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ገለጹ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የገንዘብ ሚኒስቴርን የ8 ወራት…

ዴንማርክ በመጠጥ ውኃ አቅርቦት ዘርፍ የምታደርገውን ድጋፍ እንደምታጠናክር ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) በኢትዮጵያ የዴንማርክ አምባሰደር ከሆኑት ሱን ክሮግስትሩፕ ጋር በትብብር በሚሠሩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም፤ የዴንማርክ መንግሥት በዐቅም ግንባታ፣ በቴክንካዊ ድጋፍ እና…