ቢዝነስ በአማራ ክልል የገቢ አሰባሰብ ሥርዓቱን ለማዘመን እየተሰራ ነው Yonas Getnet Jun 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የገቢ አሰባሰብ ሥርዓቱን ለማሳደግና ለማዘመን በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ገቢዎች ቢሮ፡፡ በቢሮው የግብር ትምህርትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ታዘባቸው ጣሴ እንዳሉት÷ በበጀት ዓመቱ 71 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ…
Uncategorized ታላቁ የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን አንድነትና የይቻላል መንፈስ ማሳያ ነው – የመከላከያ ሠራዊት አመራሮች Yonas Getnet Jun 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን አንድነትና የይቻላል መንፈስ ማሳያ ነው አሉ። የምዕራብ ዕዝ የሕዳሴ ኮር ሶስተኛ ዓመት የምስረታ በዓል "ሕዳሴን በሕዳሴ ኮር" በሚል መሪ ሐሳብ በተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በስንዴ የተገኘውን ውጤታማነት በሌሎች ምርቶች ለመድገም በትኩረት መስራት ይገባል – ሚኒስቴሩ Yonas Getnet Jun 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘላቂነት ያለው የኢኮኖሚ እድገት እና የምግብ ሥርዓትን ለመገንባት የግብርና ዘርፉን ውጤታማነት ማጠናከር ይገባል አለ የግብርና ሚኒስቴር፡፡ የግብርና ሚኒስትር አማካሪ አቶ ዜና አበበ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ ኢትዮጵያ የማይበገር እና ዘላቂነት ያለው…
ስፓርት ፋሲል ከነማ እና አዳማ ከተማ አቻ ተለያዩ Yonas Getnet Jun 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 35ኛ ሳምንት መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት ሶስት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ በሊጉ ላለመውረድ በሚደረገው ፉክክር ውስጥ የሚገኙ ቡድኖች የተሳተፉባቸው ሦስት ጨዋታዎች በተመሳሳይ 9 ሰዓት ላይ ነው የተካሄዱት፡፡ በዚህ መሰረትም…
የሀገር ውስጥ ዜና የዜጎችን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ የልማት ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አቶ ኡስማን ሱሩር Yonas Getnet Jun 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የዜጎችን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ የልማት ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ አሉ በክልሉ በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪና የግብርና ቢሮ ሃላፊ አቶ ኡስማን ሱሩር። አቶ ኡስማን ሱሩር በጉራጌና ስልጤ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያን ስምና ክብር በዓለም ከፍ ለማድረግ ሊተጋ ይገባል – ፕሬዚዳንት ታዬ Yonas Getnet Jun 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ጥራትን በማስጠበቅ ረገድ የኢትዮጵያን ስምና ክብር በዓለም ከፍ ለማድረግ ሊተጋ ይገባል አሉ፡፡ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የምሥረታ በዓሉን ምክንያት በማድረግ በ4 ቢሊየን ብር ወጪ ያስገነባቸውን 22…
የሀገር ውስጥ ዜና ኪነ ጥበብ ለሀገር ማንነት እና እድገት ቁልፍ ሚና ይጫወታል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Yonas Getnet Jun 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ የጥበቡ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ጥበባት ለሀገር ማንነት እና እድገት ቁልፍ ሚና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሕንድ ሄሊኮፕተር ተከስክሶ የ7 ሰዎች ሕይወት አለፈ Yonas Getnet Jun 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰሜን ሕንድ ኡታራክሃንድ ግዛት ዛሬ በተከሰተ የሄሊኮፕተር መከስከስ አደጋ የሰባት ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ አደጋው ሄሊኮፕተሩ መብረር ከጀመረ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ መከሰቱን የአካባቢው ባለስልጣናት ተናግረዋል፡፡ በዚህም በሒንዱ ሃይማኖታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ በ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር የተገነባውን የሕክምና ማዕከል መረቁ Yonas Getnet Jun 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ቤተሳይዳ አሜሪካን ሜዲካል ፕላዛ የተሰኘ የሕክምና ማዕከልን በዛሬው ዕለት መርቀው ከፍተዋል፡፡ ከንቲባ አዳነች በዚህ ወቅት ÷ የሕክምና ማዕከሉ በሰው ሰራሽ አስተውሎት የታገዘ፣ በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሠራዊቱ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ እውን እንዲሆን ተልዕኮውን በብቃት እየተወጣ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Yonas Getnet Jun 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ሠራዊት የኢትዮጵያ ታላቁ ሕዳሴ ግድብ እውን እንዲሆን ተልዕኮውን በብቃት እየተወጣ ይገኛል አሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ። የሕዳሴ ኮር ሦስተኛ ዓመት የምሥረታ በዓል "ሕዳሴን በሕዳሴ ኮር " በሚል መሪ…