የኮሪደር ልማት የኢትዮጵያ የቱሪዝም መዳረሻነት እንዲጨምር አድርጓል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮሪደር ልማት የኢትዮጵያ የቱሪዝም መዳረሻነት እንዲጨምር አድርጓል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባደረጉት ባለ አራት ክፍል ቃለ ምልልስ በመጨረሻ ክፍል የኮሪደር ልማትን እንደመንግስት አቅዶ መስራት…