የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ከፀጥታ ተቋማት አመራሮች ጋር ተወያዩ Yonas Getnet Apr 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ ከፀጥታ ተቋማት አመራሮች ጋር ተወያይተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ ከሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ከክልሉ የፀጥታ ተቋማት አመራሮች ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ በክልሉ ድንበር አካባቢዎች ሰላምና…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል 2ኛው ዙር የሴፍቲኔት ፕሮግራም ተጀመረ Yonas Getnet Apr 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል በዝቅተኛ ገቢ የሚተዳደሩ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ 2ኛው ዙር የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም ዛሬ በመቐለ ከተማ ተጀምሯል። የፌዴራል መንግስት በመደበው ከ670 ሚሊየን ብር በላይ በጀት ወደ ተግባር የገባው ፕሮግራሙ ከ3 ሺህ…
Uncategorized የባህር በር ጉዳይን በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት እንዲያገኝ ማድረግ ተችሏል – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) Yonas Getnet Apr 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባህር በር ጉዳይ በዓለም አቀፍ ደረጃ የተሻለ ተቀባይነት እንዲያገኝ ማድረግ መቻሉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የ2017 በጀት ዓመት የሦስተኛው ሩብ…
ስፓርት አርሰናል እና ብሬንትፎርድ አቻ ተለያዩ Yonas Getnet Apr 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ32ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር አርሰናል እና ብሬንትፎርድ 1 ለ 1 አቻ ተለያይተዋል፡፡ ምሽት 1፡30 ላይ በሜዳቸውና እና በደጋፊያቸው ፊት ብሬንትፎርንድን ያስተናገዱት መድፈኞቹ በድጋሚ ነጥብ ጥለዋል፡፡ አርሰናል…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሊያ የተሰማራው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ውጤታማ ሥራ እያከናወነ ነው Yonas Getnet Apr 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሊያ የተሰማራው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ውጤታማ ሥራ እያከናወነ እንደሚገኝ ተገልጿል። የመከላከያ ሰላም ማስከበር ማዕከል ኃላፊ ሜ/ጀ አዳምነህ መንግስቴ በሶማሊያ የተሰማራውን የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እንቅስቃሴ በባይደዋ ሴክተር 3…
ቢዝነስ በመዲናዋ በ7 ቢሊየን ብር የኢንዱስትሪ ክላስተር እየተገነባ ነው Yonas Getnet Apr 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በ7 ቢሊየን ብር የኢንዱስትሪ ክላስተር እየተገነባ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ም/ከንቲባ እና የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ ጃንጥራር አባይ ገለጹ። የ2017 የአምራች ኢንዱስትሪዎች አውደ ርዕይ "ከሸማችነት ወደ አምራችነት"…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 9 ወራት በዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ አመላካቾች ስኬታማ አፈጻጸም ተመዝግቧል- ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) Yonas Getnet Apr 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት በዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ አመላካቾች ስኬታማ አፈጻጸም መመዝገቡን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) አስታወቁ። የ2017 በጀት ዓመት የ3ኛው ሩብ ዓመት የ100 ቀን አፈጻጸም እና የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ትግበራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ዕዳ ከጂዲፒ ጋር ያለው ምጣኔ ወደ 13 ነጥብ 7 ከመቶ መድረሱ ተመላከተ Yonas Getnet Apr 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ የውጭ ምንዛሬ አሰራር መዘርጋቱም ከውጭ የሚላክ የውጭ ምንዛሪ እንዲጨምር በማድረግ የሀገራችንን የውጪ ምንዛሬ ክምችት እንዲጨምር ማስቻሉ ተገልጿል። በዛሬው ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የ2017 ዓ.ም የዘጠኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኦርዲን በድሪ ዜጎች የዲጂታል መታወቂያ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጥሪ አቀረቡ Yonas Getnet Apr 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ዜጎች በብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ መስጫ ማዕከላት በመገኘት እንዲመዘገቡ ጥሪ አቅርበዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ በሚገኙ ወረዳዎች የዲጂታል መታወቂያ አገልግሎት መስጫ ማዕከላት የምዝገባ ሒደት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ ልማት የሁሉንም ርብርብ ስለሚጠይቅ ሕዝቡን አስገንዝቦ ማነሣሣት ላይ ሊተኮር ይገባል – ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) Yonas Getnet Apr 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ ሀገራዊ ትልሞችንና የመዳረሻ ግቦችን ማስገንዘብ ላይ በትኩረት መስራት እንደለበት የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ለክልል እና ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አመራሮች እና ከፍተኛ…