ስፓርት የፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮን ኢትዮጵያ መድን ከ40 ሚሊየን ብር በላይ አገኘ Yonas Getnet Jul 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን የሆነው የኢትዮያ መድን ከ40 ሚሊየን ብር በላይ አግኝቷል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ከብሮድካስት እና ስም ስያሜ መብት የሚያገኙት ክፍፍል ይፋ አድርጓል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል በአንድ ጀንበር ከ2 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ችግኞች ይተከላሉ Yonas Getnet Jul 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል በነገው ዕለት በአንድ ጀንበር ከ2 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ችግኞች ይተከላሉ አለ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ። ቢሮው ለፋና ዲጂታል በላከው መረጃ እንደገለጸው÷ በነገው ዕለት በሀገር አቀፍ ደረጃ የተያዘውን በአንድ ጀንበር 700 ሚሊየን…
ስፓርት ባየርን ሙኒክ ሉዊስ ዲያዝን ማስፈረሙን ይፋ አደረገ Yonas Getnet Jul 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባየርን ሙኒክ ኮሎምቢያዊውን የመስመር አጥቂ ሉዊስ ዲያዝን ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ የጀርመኑ ኃያል ክለብ ባየርን ሙኒክ የ28 ዓመቱን የሊቨርፑል የመስመር አጠቂ ተጫዋች በ65 ነጥብ 5 ሚሊየን ፓውንድ ዋጋ የግሉ አድርጓል። ኮሎምቢያዊው…
የሀገር ውስጥ ዜና መዲናዋ በአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ ዕቅድ ለመሳተፍ ተዘጋጅታለች Yonas Getnet Jul 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በነገው ዕለት በሚካሄደው በአንድ ጀንበር 700 ሚሊየን ችግኝ የመትከል ሀገራዊ ዕቅድ ለመሳተፍ ዝግጁ ሆኗል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። በዕለቱ ችግኞችን በመትከል አንድነታችንን፣ ቁርጠኝነታችንን እና ፅናታችንን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የተለያዩ ርምጃዎች እየወሰደች ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ Yonas Getnet Jul 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከቤተሰብ ጀምሮ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የተለያዩ ርምጃዎች እየወሰደች ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። በአዲስ አበባ እየተካሄደ ካለው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ሥርዓት ጉባኤ ጎን ለጎን እየተካሄደ በሚገኘው የ2025…
የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋ ፍትህ ቢሮ ከ5 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት ጥቅም አስከበረ Yonas Getnet Jul 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደደር ፍትህ ቢሮ የገንዘብ ግምቱ ከ5 ቢሊየን ብር በላይ የሆነ የመንግስትና የህዝብ ጥቅም አስከብሯል። የቢሮው ምክትል ኃላፊ ተስፋዬ ደጀኔ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፤ ቢሮው የገንዘብ ግምቱ 5 ቢሊየን 608…
የሀገር ውስጥ ዜና የሳይንስ ሙዚየም አፍሪካ ቴክኖሎጂ እየፈነጠቀባት ስለመሆኗ ማሳያ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Yonas Getnet Jul 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየም አፍሪካ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዕድገት በራሷ መንገድ በመቀየስ የተስፋ ጎህ እየፈነጠቀባት የምትገኝ ስለመሆኗ አንዱ ማሳያ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር…
የሀገር ውስጥ ዜና ሆስፒታሉ የተሟላ አገልግሎት እንዲጀምር አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል – አቶ መሀመድ እድሪስ Yonas Getnet Jul 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ እና የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተሟላ አገልግሎት እንዲጀምር አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል አሉ። አቶ መሀመድ እድሪስ በእሳት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ኩባ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ Yonas Getnet Jul 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ኩባ በተለያዩ ቁልፍ ጉዳዮች ላይ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማምተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ከሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ስርዓት ጉባኤ ጎን ለጎን…
Uncategorized ሆስፒታሉ ወደ ቀደመ አቅሙ ተመልሶ አገልግሎት እንዲሰጥ ለማስቻል እየተሰራ ነው Yonas Getnet Jul 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በአጭር ጊዜ ወደ ቀደመ አቅሙ ተመልሶ የተሻለ አገልግሎት እንዲሰጥ ለማስቻል እየተሰራ ነው አሉ። ርዕሰ መስተዳድሩ በዛሬው ዕለት…