Browsing Category
ቢዝነስ
በዓሣ ማስገር ለተደራጁ ወገኖች የሥራ ዕድል መፍጠር የጀመረው የሕዳሴ ግድብ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በዓሣ ማስገር ዘርፍ የተደራጁ ሁሉም ማኅበራት ወደ ሥራ እንዲገቡ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡
በግድቡ ዓሣ ለማስገር በ74 ማኅበራት ከተደራጁ 704 ወንዶች እና…
8 ነጥብ 9 ቢሊየን ሊትር ወተት ተመረተ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 በጀት ዓመት ከገባ ጀምሮ እስካሁን ድረስ 8 ነጥብ 9 ቢሊየን ሊትር ወተት መመረቱን የኢትዮጵያ እንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት ገለጸ።
የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዳኛቸው በየነ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት፤…
የሚድሮክ አዋሽ ኮትድ ካልሺየም ካርቦኔት ግብዓት ማምረቻ ሥራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል አዋሽ 7ኪሎ የተቋቋመው የሚድሮክ አዋሽ ኮትድ ካልሺየም ካርቦኔት ማምረቻ ፋብሪካ የመጀመሪያ ምዕራፍ የምርት ሂደት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ።
በመርሐ ግብሩ ላይ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፣ የሚድሮክ…
የሐረሪ ክልል የቱሪዝም ዘርፍ ገቢ ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል በቱሪዝም ዘርፍ በተሰሩ ሥራዎች የሚገኘው ገቢ ከ100 ሚሊየን ብር በላይ መሆኑ ተገለጸ።
የክልሉ ባህል ቅርስና ቱሪዝም ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ናስር አህመድ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት፤ ህያው ቅርስ የሆነችውን የሐረር…
29 የዓሣ ዝርያዎች በሕዳሴ ግድብ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ 29 ዓይነት የዓሣ ዝርያዎች መኖራቸውን የጥናት ውጤት አመላከተ፡፡
ከእነዚህ መካከል በብዛት የሚገኙትና ለገበያ የሚቀርቡት አራት ዓይነት መሆናቸውን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ ባበክር ኸሊፋ…
ሲሚንቶ የማምረት አቅምን በዓመት ወደ 20 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን ማድረስ ተቻለ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ሲሚንቶ የማምረት አቅምን በዓመት ወደ 20 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን ማድረስ መቻሉን የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝ (ኢ/ር) ገለጹ፡፡
አራት የድንጋይ ከሰል ማቀነባበሪያ ፋብሪካዎችን ወደ ሥራ በማስገባት የሲሚንቶ አምራቾችን አቅም…
በኦሮሚያ ክልል 142 ሺህ ሜትሪክ ቶን ማር ተመረተ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት እስካሁን 142 ሺህ ሜትሪክ ቶን ማር መመረቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ።
የቢሮው የማር ኢኒሺየቲቭ አስተባባሪ ቶሌራ ኩምሳ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንደገለጹት፤ በክልሉ ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ እየተተገበረ…
ሁዋጂያን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ መሸጫ ቢሮውን በአዲስ አበባ ከፈተ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይናው ሁዋጂያን ኢንተርናሽናል ላይት ኢንዱስትሪ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ምርቶችን በኢትዮጵያ ለማቅረብ የሚያስችለውን አዲስ ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ ከፍቷል።
በመክፈቻ ሥነ-ሥርዓቱ የመንግስት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት…
አዲስ ቱሞሮ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ከአምስት ሀገር በቀልና ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር ስምምነት ፈፀመ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ ቱሞሮ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን በምዕራፍ አንድ የግንባታ ሂደት የተካተቱ አገልግሎቶችን የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር አካሂዷል።
ኢኮኖሚ ልዩ ዞኑ መዋዕለ ንዋያቸውን በአዲስ ቱሞሮ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ለማፍሰስ ፍቃደኛ ከሆኑ አምስት ሀገር በቀል እና…
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በአጭር ጊዜ ውስጥ ተስፋ ሰጪ ውጤት አስመዝግቧል – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የተተገበረው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተስፋ ሰጪ ውጤት ማስመዝገቡን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ።
የኢትዮጵያ የፋንናንስ ፎረም በዛሬው ዕለት የተጀመረ ሲሆን÷ በመድረኩ ላይ የተገኙት ፕሬዚዳንት ታዬ የማክሮ…