Browsing Category
ቢዝነስ
ኢትዮጵያ በቡና ዘርፍ ታሪካዊ ስኬት እያስመዘገበች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በቡና ዘርፍ እያስመዘገበች ያለው ስኬት ታሪካዊ እና ግዙፍ የኢኮኖሚ አቅምን የፈጠረ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ።
ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች፣ ቡና አምራቾች፣ ላኪዎች እና የዘርፉ ባለድርሻዎች በተገኙበት…
ለኢትዮጵያ የአህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣና ትግበራ ውጤታማነት በቅንጅት መስራት ይገባል – የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን አህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣና ትግበራ ውጤታማ በማድረግ በአህጉሪቱ ገበያ ያላትን ተወዳዳሪነት ለማሳደግ በቅንጅት መስራት አስፈላጊ ነው አሉ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ጃፋር በድሩ፡፡
የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ና የተባበሩት…
የአፍሪካ አቪዬሽን ማሰልጠኛ ተቋማት ማህበር ጉባኤ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣንና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በጋራ ያዘጋጁት 5ኛው የአፍሪካ አቪዬሽን ማሰልጠኛው ተቋማት ማህበር ጉባኤ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው።
በጉባኤው የተለያዩ ሀገራት ተወካዮች፣ የአቪየሺን ዘርፍ…
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት 50ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን እያከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መድን ድርጅት 50ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን እያከበረ ይገኛል፡፡
ከተመሰረተ 50 ዓመታትን ያስቆጠረው ድርጅቱ ለቀጣይ ሁለት ወራት የሚያከናውነውን የወርቅ እዮቤልዩ ክብረ በዓሉን በይፋ አስጀምሯል።
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ዋና ስራ…
በኦሮሚያ ክልል ከ4 ነጥብ 1 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ ሰብል ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2017/18 ምርት ዘመን በመኸር ከለማው ከ11 ሚሊየን ሄክታር መሬት ውስጥ እስካሁን ከ4 ነጥብ 1 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የሰብል ምርት ተሰብስቧል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡
የቢሮው የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር እንደሻው ጀማና…
አዋሽ ባንክ ጠቅላላ የሃብት መጠኑ 442 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዋሽ ባንክ ጠቅላላ ሃብት 442 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ደርሷል አሉ የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፀሐይ ሽፈራው።
የባንኩ የባለአክስዮኖች 30ኛ ዓመታዊ መደበኛ ጉባኤ እና 18ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ እየተካሄደ ነው።
በጉባኤው የአዋሽ ባንክ…
በዞኑ ከ1 ነጥብ 9 ሚሊየን ኩንታል በላይ የዝንጅብል ምርት ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከምባታ ዞን ዘንድሮ ከ1 ሚሊየን 968 ሺህ ኩንታል በላይ የዝንጅብል ምርት ይጠበቃል፡፡
20ኛውን የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በዓል በሚያስተናግደው ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምልከታ እያደረገ የሚገኘው…
1 ነጥብ 4 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን የቡና ምርት ለመሰብሰብ ታቅዷል
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን ዘንድሮ 1 ነጥብ 4 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን የቡና ምርት ለመሰብሰብ ታቅዶ እየተሰራ ነው አለ፡፡
የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ታጋይ ኑሩ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን…
በኦሮሚያ ክልል በሌማት ትሩፋት የእንቁላል ምርታማነትን ለማሳደግ…
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር የእንቁላል ምርታማነትን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡
የቢሮው ም/ሃላፊና የእንስሳት ዘርፍ ሃላፊ አቶ ቶሌራ ደበላ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በክልሉ በእንስሳት ዘርፍ…
ምቹ የፋይናንስ ሥርዓት ለስታርት አፕ ቢዝነሶች…
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት ለስራ ፈጣሪዎችና ስታርት አፕ ቢዝነሶች ምቹ የፋይናንስ ስርዓት ዘርግቷል አሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል።
ሚኒስቴሩ በሥራ ዕድል ፈጠራ ከሚያከናውናቸው ተግባራት መካከል አዳዲስ የፈጠራ ሐሳብ የሚያመነጩ ስራ ፈጣሪዎችና…