Browsing Category
ቢዝነስ
ከቡና ወጪ ንግድ ከ2 ነጥብ 24 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ባለፉት 11 ወራት ውስጥ ለውጭ ገበያ ከቀረበ የቡና ምርት ከ2 ነጥብ 24 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኝቷል አለ።
የባለስልጣኑ የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ ሳህለማርያም ገ/መድህን ለፋና ሚዲያ…
ከሕዳሴ ግድብ 5 ሺህ 895 ቶን የዓሣ ምርት ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሚገኘውን የዓሣ ምርት ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ።
በቢሮው የእንስሳትና ዓሣ ሃብት ልማት ዳይሬክተር አቶ ሃይሉ ይርጋ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፥ የሌማት ትሩፋት በክልሉ…
በጋምቤላ ክልል 3 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል ባለፉት 11 ወራት 3 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ፡፡
የክልሉ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሎው ኡቡፕ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የክልሉን የኢንቨስትመንት…
በክልሉ በቀጣይ በጀት ዓመት ከ18 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ለመሰብሰብ ይሰራል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በ2018 በጀት ዓመት ገቢውን 80 በመቶ በማሳደግ ከ18 ቢሊየን ብር በላይ ለመሰብሰብ ታቅዷል አሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)።
የክልሉ ገቢዎች ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት የደረጃ 'ሐ'፣ 'ለ'…
በኢትዮጵያ ዲጂታል የገንዘብ ዝውውር 12 ነጥብ 5 ትሪሊየን ብር ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ዲጂታል የገንዘብ ዝውውር 12 ነጥብ 5 ትሪሊየን ብር ደርሷል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው በሰጡት ማብራሪያ፥ የፋይናንስ ዘርፍ በዚህ ዓመት አዎንታዊና ጤናማ…
በበጀት ዓመቱ 900 ቢሊየን ብር ገቢ ተገኝቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዘንድሮ በጀት ዓመት 900 ቢሊየን ብር ገቢ ተገኝቷል አሉ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን የገለጹት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ ባለው 42ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት…
በመዲናዋ ከተገነቡ የቱሪስት መዳረሻዎች ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ ቤተ መንግስትን ጨምሮ በመዲናዋ የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻ ስፍራዎችን ከጎበኙ ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ሰዎች ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኝቷል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሕዝብ…
ጋምቤላ ክልል 5 ሺህ ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ላከ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት እስካሁን 5 ሺህ ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ አቅርቤያለሁ አለ የጋምቤላ ክልል ማዕድን ኤጀንሲ።
የኤጀንሲው ም/ሃላፊ ኤሊያስ ገዳሙ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በክልሉ ያለውን እምቅ የማዕድን ሃብት…
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል 150 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በበጀት ዓመቱ 150 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ አቅርቧል።
የክልሉ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ገብረማሪያም ሰጠኝ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ክልሉ የወርቅና ድንጋይ ከሰል ላይ…
በክልሉ ከ9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ባለፉት 11 ወራት ከ9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰብስቧል።
የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ህይወት አሰግድ በበጀት ዓመቱ 10 ቢሊየን ብር ገቢ ለመሰብሰብ ታቅዶ በ11 ወራት ከ9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ…