Browsing Category
ቢዝነስ
ክልሉ ከ38 ሺህ ቶን በላይ ቡና ለማዕከላዊ ገበያ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ባለፉት 11 ወራት ከ38 ሺህ ቶን በላይ ቡና ለማዕከላዊ ገበያ አቅርቧል።
የክልሉ ቡናና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ዋና ዳሬክተር አቶ አማኑኤል ብሩ እንደገለጹት÷ በበጀት ዓመቱ 34 ሺህ 254 ቶን ቡና ለማዕከላዊ ገበያ ለማቅረብ…
የኢኮኖሚ ማሻሻያው በቂ ዝግጅት ተደርጎ በመተግበሩ ተጨባጭ ውጤቶች ተመዝግበዋል – አቶ አሕመድ ሽዴ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በቂ ዝግጅት ተደርጎ በመተግበሩ በሁሉም ዘርፎች ውጤቶች እንዲመዘገቡ አስችሏል አሉ፡፡
ሚኒስትሩ ወቅታዊ የኢኮኖሚ አፈጻጸም ጉዳዮችን አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ ÷ የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ…
በኦሮሚያ ክልል ከ28 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሃብቶች በቡና ልማት ተሰማሩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከ28 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ከ1 ሺህ በላይ ባለሃብቶች በቡና ልማት ላይ ተሰማርተዋል።
የክልሉ ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ቢሮ በክልሉ 1 ሺህ 468 ባለሃብቶች በቡና ልማት ዘርፍ ላይ መሰማራቱንና በዚህም ለ16…
የአቮካዶ ኢኒሼቲቭ የተሻለ ውጤት እየታየበት ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአቮካዶ ኢኒሼቲቭ ጅምር ላይ ቢሆንም የተሻለ ውጤት እያስመዘገበ ነው አለ ግብርና ሚኒስቴር፡፡
በሚኒስቴሩ የሆልቲካልቸር ልማት መሪ ሥራ አስፈጻሚ አብደላ ነጋሽ እንዳሉት፤ እየተተከሉ ከሚገኙ የፍራፍሬ ችግኞች መካከል አቮካዶ እስከ 80 ከመቶ…
14 ሀገራት የሚሳተፉበት ‘አግሮ ፉድ’ የንግድ ዓውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 14 ሀገራት የሚሳተፉበት 7ኛው አግሮ ፉድ የንግድ ዓውደ ርዕይ ከሰኔ 12 እስከ 14 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሚሌኒየም አዳራሽ ይካሄዳል።
ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር፣ የጀርመኑ ፌርትሬድ እና ፕራና ኢቨንትስ በጋራ በሚያካሂዱት ዓውደ ርዕይ…
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በርካታ የውጭ ኢንቨስትመንቶችን እየሳበ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በርካታ የውጭ ኢንቨስትመንቶችን እየሳበ ነው አሉ፡፡
በኢትዮጵያ እና ቤልጂየም የኢንቨስትመንት ዘርፍ ትብብር ላይ ያተኮረ የቢዝነስ መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡
አቶ አህመድ…
የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድቦች ኃይል ለማመንጨት የሚያስችላቸውን በቂ ውኃ ይዘዋል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ሁሉም የኃይል ማመንጫ ግድቦች በበጀት ዓመቱ የታቀደውን ኃይል ማመንጨት የሚያስችላቸውን በቂ የውኃ መጠን ይዘዋል አለ፡፡
የተቋሙ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስኪያጅ ፍስሐ ጌታቸው ለፋና ዲጂታል እንደገለጹት፤…
በኦሮሚያ ክልል የኢንዱስትሪዎች የማምረት አቅም 61 በመቶ ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ወደ ውጪ ከተላኩ ምርቶች 837 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኝቷል አለ የክልሉ የኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ቢሮ፡፡
የቢሮው ኃላፊ አቶ አሕመድ ኢድሪስ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በክልሉ ያለውን የኢንቨስትመንት አገልግሎት አሰጣጥ ምቹና…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሻርጃህ ከተማ በረራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ሻርጃህ ከተማ በረራ ጀምሯል።
ዛሬ ማምሻውን የበረራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአየር መንገዱ ተከናውኗል።
በመርሐ ግብሩ ላይ እንደተገለጸው፤ አየር መንገዱ ወደ ሻርጃህ ከተማ በሳምንት…
ሀገር አቀፍ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ስትራቴጂን ለመተግበር እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአምራች ኢንተርፕራይዞችን የማምረት አቅም ማሳደግ የሚያስችል ሀገር አቀፍ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ስትራቴጂን ለመተግበር በትኩረት እየሰራሁ ነው አለ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት፡፡
የተቋሙ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ…