Browsing Category
ቢዝነስ
የገንዘብ ሚኒስቴር ከጣሊያን ተወካዮች ጋር ምክክር አደረገ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በልማት ትብብር ዋና ዳይሬክተር ስቴፋኖ ጋቲ የተመራ የጣሊያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ የልዑካን ቡድን የገንዘብ ሚኒስቴርን ጎብኝቷል።
የጣሊያን ልማት ትብብር ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ስቴፋኖ ጋቲ በጣሊያን ኢንተርፕራይዞች…
ከ21 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅርንጫፍ አማካኝነት በተደረገ ክትትል 21 ሚሊየን 963 ሺህ 500 ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢ እና ወጪ ኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ፡፡
የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ የተያዙት ከሶማሊያ ወደ ጅግጅጋ ከተማ ሊገቡ ሲሉ መሆኑ…
ለሆርቲካልቸር ኢንቨስመንት ትኩረት በመሰጠቱ የግብርና ወጪ ምርቶች ስብጥር አድጓል ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት ለሆርቲካልቸር ኢንቨስመንት ዘርፍ በሰጠው ከፍተኛ ትኩረት የግብርና ወጪ ምርቶች ስብጥር እያደገ መምጣቱን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
የሚኒስቴሩ ከፍተኛ አመራሮች በሆርቲካልቸር ዘርፍ ከተሰማሩ ባለሀብቶችና ባለድርሻ…
ከ40 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው ኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅግጅጋ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት 40 ሚሊየን 125 ሺህ ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢ ኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ።
በሶማሊ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን እና በጅግጅጋ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተደረገ የመረጃ ቅብብሎሽ እና የክትትል ሥራ የካቲት 26…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ማውን ከተማ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቦትስዋና ማውን ከተማ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ።
አየር መንገዱ በረራውን ሰኔ 3 ቀን 2016 ዓ.ም የሚጀመር መሆኑን የገለፀ ሲሆን በሳምንት ሶስት ቀን ወደ ከተማዋ በረራ እንደሚያደርግ ገልጿል፡፡
አየር…
የዓለም አቀፍ ፍላጎትን ለማሟላት የነዳጅ ኢንዱስትሪው 14 ትሪሊየን ዶላር ያስፈልገዋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፍ ፍላጎትን ለማሟላት እስከ ፈረንጆቹ 2045 የነዳጅ ዘይት ኢንዱስትሪው 14 ትሪሊየን ዶላር ኢንቨስትመንት ያስፈልገዋል ሲል የነዳጅ ላኪ ሀገራት ድርጅት (ኦፔክ) ገለጸ፡፡
የኦፔክ ዋና ጸሀፊ ሀይታም አል ጋይስ እንዳሉት፥ የዓለም አቀፍ…
አዋሽ ባንክ ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የ70 ሚሊየን ብር አክሲዮን ገዛ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ለፋይናንስ ተቋማት ባመቻቸው የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ የአክሲዮን ግዢ እድል መሠረት አዋሽ ባንክ የ70 ሚሊየን ብር አክሲዮን መግዛቱ ተገለጸ።
የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፀሀይ ሽፈራው፥ “በካፒታል ገበያ የአክሲዮን አባል…
ተቋርጦ የቆየው የደምቢ ዶሎ አውሮፕላን ማረፊያ ዳግም ሥራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ6 ዓመታት ተቋርጦ የቆየው የደምቢ ዶሎ አውሮፕላን ማረፊያ ዳግም የበረራ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡
በማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የኦሮሚያ ክልል አመራሮች ተገኝተዋል፡፡
ወደ ደንቢዶሎ ከተማ በሳምንት ሦስት…
የገበያ ተደራሽነት ጥያቄዎችን ከሀገራት ዕድገት ጋር ማመጣጠን እንደሚገባ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገበያ ተደራሽነት ጥያቄዎችን ከሀገራት ዕድገት ጋር ማመጣጠን እንደሚያስፈልግ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረ መስቀል ጫላ አስገነዘቡ፡፡
በሚኒስትሩ የተመራ ልዑክ በዱባይ ከሚካሄደው 13ኛው የዓለም አቀፉ ንግድ ድርጅት ስብሰባ አስቀድሞ…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዓለም አቀፉ የ9ኛ ኢስላሚክ ሪቴል ባንኪንግ ተሸላሚ ሆነ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳውዲአረቢያ ሪያድ በተካሄደ የሽልማት ስነ-ሥርዓት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በፈረንጆቹ 2023 በሪቴል ኢስላሚክ ባንኪንግ በኢትዮጵያ ተስፋ የሚጣልበት ባንክ በመባል ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡
ሽልማቱን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ…