Browsing Category
ቢዝነስ
ኢትዮጵያ እና ኦስትሪያ በማዕድን ዘርፍ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኦስትሪያ ማዕድን ፍለጋን ጨምሮ ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ፡፡
የማዕድን ሚኒስትር ሃብታሙ ተገኝ (ኢ/ር ) በኢትዮጵያ የኦስትሪያ አምባሳደር ሲሞን ኬናፕ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም ሁለቱ…
የሕንድ ንግድና ኢንቨስትመንት ልዑክ በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎቱን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕንድ ንግድ እና ኢንቨስትመንት ልዑክ በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመን ዘርፎች ላይ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገልጿል፡፡
ልዑኩ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነሮች ዳጋቶ ኩምቤ እና ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) ጋር በአዲስ አበባ…
ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሰው ሠራሽ ሐይቅ 753 ቶን የዓሣ ምርት ተገኘ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሰው ሠራሽ ሐይቅ 753 ቶን የዓሣ ምርት መገኘቱን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊ ብርሃኑ ኢቴቻ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ምርቱ የተገኘው ባለፉት ሰባት ወራት ፈቃድ የወሰዱ አራት ዓሣ አምራች ማኅበራት…
ጀርመን በኢኮኖሚ እድገት በዓለም ሦስተኛ ደረጃን ያዘች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመን ሦስተኛዋ የዓለም ባለግዙፍ ኢኮኖሚ ደረጃን ከጃፓን ተረከበች፡፡
ይህን ተከትሎም በዓለም ግዙፍ ኢኮኖሚ ያላቸው ሀገራት በቅደም ተከተል አሜሪካ ፣ ቻይና እና ጀርመን ሆነዋል፡፡
ጃፓን ደግሞ ከዚህ በፊት ከነበረችበት 3ኛ ደረጃ በጀርመን…
በ250 ሚሊየን ብር የተገነባው የግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ፋብሪካ ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ በ250 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ፋብሪካ ተመርቋል።
ፋብሪካው በሰዓት ከ220 ቶን በላይ የግንባታ ግብዓቶችን የማምረት አቅም እንዳለው ተገልጿል፡፡
የድሬዳዋ አሥተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር በምረቃው…
የብሪክስ ሀገራት 45 ትሪሊየን ዶላር ኢንቨስት ሊደረግ የሚችል ሃብት እንዳላቸው ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 04፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪክስ አባል ሀገራት 45 ትሪሊየን ዶላር ኢንቨስት ሊደረግ የሚችል ሃብት እንዳላቸው የሄንሌይ እና ፓርትነርስ የብሪክስ የሃብት ሪፖርት አመላከተ፡፡
ቀደም ሲል ሩሲያ፣ ሕንድ፣ ቻይና፣ ደቡብ አፍሪካና ብራዚል አቅፎ የነበረው ብሪክስ ፥ በአሁኑ…
የብዝሃ ሳተላይት መረጃ መቀበያ ጣቢያ የውጪ ምንዛሬ ማስገኘት የሚያስችለውን ሥራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት የብዝሃ ሳተላይት መረጃ መቀበያ ጣቢያ የውጪ ምንዛሬ ማስገኘት የሚያስችለውን ሥራ መጀመሩ ተገለጸ፡፡
በ2013 ዓ.ም የብዝሃ ሳተላይት መረጃ መቀበያ ጣቢያ በመገንባት ወደ ስራ መገባቱን የኢንስቲትዩት ዋና…
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ባለፉት 6 ወራት ከ170 ቢሊየን ብር በላይ ብድር መሰጠቱን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የበጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ከ170 ቢሊየን ብር በላይ ብድር ከግል ሴክተሮችና ለባንኮች መሰጠቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮችን…
የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል
አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በጥር ወር ሲሸጥ በነበረበት ዋጋ የሚቀጥል መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል።
በዚህም መሰረት ከጥር 28 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በሥራ ላይ…
2 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገበ ኩባንያ ወደ ስራ ሊገባ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 2 ቢሊየን ብር ኢንቨስት የተደረገበት ገሊላ የቆዳ ጫማና ሶል ማምረቻ ኩባንያ ወደ ስራ ሊገባ መሆኑ ተገልጿል።
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ÷ኩባንያው በሙሉ አቅሙ ስራ እስኪጀምር ድረስ የኮርፖሬሽኑ ድጋፍ…