Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

የቻይናው ዣኦሜ ኩባንያ የኤሌክትሪክ መኪና መስራቱን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ግዙፍ የዘመናዊ ስልክ አምራች የሆነው ዣኦሚ ኩባንያ የመጀመሪያውን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ መስራቱን አስታውቋል፡፡ የዣኦሚ ኩባንያ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሊይ ዩን÷ በኩባንያው የተሰራው የመጀመሪያው የአሌክትሪክ መኪና ስፒድ አልትራ 7…

ኢንዱስትሪዎች የሚያጋጥማቸውን ተግዳሮት ለመቅረፍ ይሠራል- አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አምራች ኢንዱስትሪዎች የሚያጋጥማቸውን ተግዳሮት ለመቅረፍ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እንደሚሰራ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ የሳፋሪ ተሽከርካሪ የምርት ሂደት ያለበትን ደረጃ ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ…

የኬንያ አየር መንገድ ከፈረንጆቹ 2017 ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ማትረፉን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ካሉት ትላልቅ አየር መንገዶች መካከል አንዱ የሆነው የኬንያ አየር መንገድ ከፈረንጆቹ 2017 ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ትርፍ ማግኘቱን ገልጿል፡፡ የአየር መንገዱ ሊቀመንበር ማይክል ጆሴፍ በፈረንጆቹ 2023 የተገኘው 80 ሚሊየን ዶላር ትርፍ…

የሳይመንስ ኩባንያ በኢትዮጵያ የኢነርጂ ልማት አማራጮች ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት እንዳለው ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይመንስ ኢነርጂ ኩባንያ በኢትዮጵያ ባሉት የኢነርጂ ልማት አማራጮች ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት እንዳለው ተገለፀ፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር፣ ኢ/ር) በኢትዮጵያና በአፍሪካ ህብረት የጀርመን አምባሳደር ስቴፋን አወር እና…

ዌንዡ ኒክሲን ትሬዲንግ ኩባንያ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ወረቀት የማምረት ፍላጎት አለኝ አለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 300 ሚሊየን ዶላር ካፒታል ያለው የቻይናው ዌንዡ ኒክሲን ትሬዲንግ ኩባንያ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ወረቀት የማምረት ፍላጎት እንዳለው አስታውቋል፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ ከኩባንያው አመራሮች…

የደቡብ ኮሪያ ተሽከርካሪዎችን ለአፍሪካ ገበያ ለማቅረብ የኢትዮጵያ ስትራቴጂያዊ ፋይዳ የጎላ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኮሪያ ተሽከርካሪዎችን ለአፍሪካ ገበያ ለማቅረብ የኢትዮጵያ ስትራቴጂያዊ ፋይዳ የጎላ መሆኑን የደቡብ ኮሪያዋ የኢንዱስትሪ ከተማ ኡልሳን ከንቲባ ዱ ጊዮም ተናገሩ፡፡ በደቡብ ኮሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሴ ዳልኬ ከደቡብ…

የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገቡ አበረታታለሁ – ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገቡ የተለያዩ የማበረታቻ ሥራዎች እየተሠሩ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴዔታ በርኦ ሐሰን ገለጹ፡፡ በዚሁ መሠረት÷ ሙሉ በሙሉ ተገጣጥመው ወደ ሀገር ውስጥ ለሚገቡ የኤሌክትሪክ…

ተገቢ ያልሆነ የንግድ ውድድር በፈጸሙ ነጋዴዎች ላይ ከ10 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ ቅጣት ተላለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተገቢ ያልሆነ የንግድ ውድድር በፈጸሙ ነጋዴዎች ላይ ከ10 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ ቅጣት መተላለፉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ባለፉት 6 ወራት የሌላውን ነጋዴ ምልክት በአሳሳች ሁኔታ በመጠቀምና ሆን…

የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለውጭ ገበያ ካቀረባቸው ምርቶች 20 ሚሊየን ዶላር ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች 20 ሚሊየን ዶላር ገቢ ማግኘቱን የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ አስታወቀ። የኢንዱስትሪ ፓርኩ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ማቴዎስ አሸናፊ እንደገለጹት÷ በ2016 በጀት ዓመት ዓለም አቀፍ…

የሀገር ውስጥ ባለሃብቶች በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ በመሰማራት አስተዋጽዖ እንዲያበረክቱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ውስጥ ባለሃብቶች በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ በመሰማራት ለሀገር ኢኮኖሚ ማደግ የበኩላቸውን ድርሻ መወጣት እንደሚጠበቅባቸው ተገለጸ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የአምራች ኢንዱስትሪ የኢንቨስትመንት የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው። መድረኩ…