Browsing Category
ቢዝነስ
ለ20 ሺህ ወገኖች የሥራ ዕድል የሚፈጥረው ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ በቅርቡ ወደ ምርት ይገባል
አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሙሉ አቅሙ ወደ ሥራ ሲገባ ለ20 ሺህ ወገኖች የሥራ ዕድል የሚፈጥረው ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ በቅርቡ ወደ ምርት እንደሚገባ ተገለጸ፡፡
የአማራ ክልል እና የዞን ከፍተኛ አመራሮች የለሚ ናሽናል ስሚንቶ ፋብሪካን ጎብኝተዋል፡፡
የፋብሪካው…
በፈረንጆቹ 2023 በሩሲያ የውጭ ጎብኚዎች ቁጥር በ3 እጥፍ አድጓል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዩክሬን ጋር በገባችው ጦርነት ምክንያት ምዕራባውያን ማዕቀቦች ቢጥሉም በፈረንጆቹ 2023 የውጭ ጎብኚዎች ቁጥር ከፍተኛ ጭማሪ ማሳየቱን የሩሲያ የደኅንነት አገልግሎት አስታውቋል፡፡
ጎብኚዎችን ጨምሮ ወደ ሩሲያ የሚገቡ የውጭ ሀገር…
ዓየር መንገዱ ወደ ቶሮንቶ የሚያደርገውን በረራ ወደ 7 አሣደገ
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ከመጋቢት 23 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ካናዳ ቶሮንቶ ሳምንቱን ሙሉ በረራ ለማድረግ መወሰኑን አስታወቀ፡፡
ወደ ቶሮንቶ የሚደረገው በረራ በሳምንት ለአምስት ቀናት እንደነበር መገለጹን የዓየር መንገዱ…
ከማዕድን ወጪ ንግድ 142 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 6 ወራት ከማዕድን ወጪ ንግድ 142 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የማዕድን ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ገቢው ለውጪ ገበያ ከቀረቡ የወርቅ፣ ታንታለም፣ ሊቲየም ኦር፣ ጌጣጌጥና የኢንዱስትሪ ማዕድናት የተገኘ መሆኑ ተገልጿል፡፡
ሕገ-ወጥ…
የአፍሪካ ባለ ልዩ ጣዕም የቡናዎች ጉባዔና ኤግዚቢሽን ሊካሄድ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 20ኛው የአፍሪካ የባለ ልዩ ጣዕም ቡናዎች ሳምንትና ኤግዚቢሽን ከጥር 28 ጀምሮ ለአምስት ቀናት በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር) እንዳሉት÷ በመርሐ-ግብሩ…
ከ23 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት 23 ነጥብ 45 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አስታወቀ፡፡
የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የግማሽ አመት ዕቅድ አፈፃፀሙን እየገመገመ ሲሆን÷የስድስት ወራት የኦፕሬሽን፣…
የኦሮሚያ ክልል ገቢዎች ቢሮ 57 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት 57 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የኦሮሚያ ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል፡፡
የቢሮው ሃላፊ መስከረም ደበበ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷በበጀት ዓመቱ ከመደበኛ ግብር ከፋዮችና መዘጋጃ ቤት አገልግሎት 144…
የሲዳማ ክልል ገቢዎች ቢሮ 4 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት 4 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የሲዳማ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል፡፡
የቢሮው ሃላፊ አቶ ሃይሉ ጉዱራ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ በግማሽ ዓመቱ ከመደበኛ ግብር ከፋዮች እና ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት…
በቆዳና ሌጦ ወጪ ንግድ የሚስተዋለውን ኮንትሮባንድ ለመከላከል ይሠራል – ሚኒስቴሩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቆዳና ሌጦ ወጪ ንግድ ላይ የተያዘው ዕቅድ እንዳይሳካ ኮንትሮባንድ እንቅፋት ሆኖብኛል ሲል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ 57 ሺህ 142 ቆዳ ለውጭ ገበያ በማቅረብ 400 ሺህ ዶላር ለማግኘት…
የምርት ጥራት ደረጃ አላሟሉም በተባሉ 92 ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምርት ጥራት ደረጃ ባላሟሉ 92 ድርጅቶች ላይ የእርምት እርምጃ ወስጃለሁ አለ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር፡፡
በ282 ድርጅቶች ላይ የምርት ጥራት ቁጥጥር ሥራ ተከናውኖ 60ዎቹ የጥራት ደረጃ ማሟላታቸው ተገልጿል፡፡
እንዲሁም 130…