Browsing Category
ቢዝነስ
በአማራ ክልል ያለው የኢንቨስትመንት ፍሰት እየጨመረ መምጣቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ያለው የኢንቨስትመንት ፍሰት እየጨመረ መምጣቱን የክልሉ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታውቋል፡፡
የቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ይኸነው አለም ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ በአማራ ክልል ባለፉት 11 ወራት…
በደብረ ብርሃን 38 ቢሊየን ብር ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ 38 ቢሊየን ብር ላስመዘገቡ 260 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ ገለጸ።
እነዚህ ኢንቨስትመንቶች በሙሉ አቅማቸው ወደሥራ ሲገቡ ለ22 ሺህ ዜጎች የሥራ…
የናይጄሪያ ብሔራዊ አየር መንገድን ወደ ስራ ለማስገባት እየተሠራ ነው- አቶ መስፍን ጣሰው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) የናይጄሪያ ብሔራዊ አየር መንገድን በጥቂት ወራት ውስጥ በማቋቋም ወደ ስራ ለማስገባት የሚያስችሉ የዝግጅት ስራዎች እየተጠናቀቁ መሆኑን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ገለጹ፡፡
የናይጄሪያ ብሔራዊ አየር መንገድ ሲቋቋም…
የአፋር ክልል ገቢዎች ቢሮ ከ3 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ገቢዎች ቢሮ ባለፉት 11 ወራት ከ3 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡
ቢሮው ባለፉት 11 ወራት ከ3 ቢሊየን 195 ሚሊየን ብር በላይ ለመሰብሰብ አቅዶ እንደነበር ተጠቅሷል፡፡
የቢሮው ኃላፊ አወል አብዱ ለአፋር ክልል…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአመታዊ “ሰካይትራክስ ውድድር” በ5 ዘርፎች አሸናፊ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአመታዊው "ሰካይትራክስ ውድድር" በአምስት ዘርፎች በማሸነፍ ሽልማት ተቀዳጅቷል፡፡
በፈረንሳይ ፓሪስ በተካሄደው የ2023 ስካይትራክስ የአየር መንገዶች ሽልማት ስነስርዓት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአምስት የተለያዩ…
ኢትዮጵያና እንግሊዝ በንግድና ኢንቨስትመት ዙሪያ በጋራ ለመስራት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና እንግሊዝ በንግድና ኢንቨስትመት ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላ እና የእንግሊዝ ዓለም አቀፍ የንግድ ሚኒስትር ኒገል ሃድልስተን በንግድና…
የሀገራዊ ንቅናቄው የኦዲት ባለሙያዎች መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራዊ ንቅናቄው አጋዥ የኦዲት ባለሙያዎች የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው።
የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ በመድረኩ ላይ ባደረጉት ንግግር ÷ በተከናወኑ የኦዲት ሥራዎች መንግስት ሊያጣ የነበረውን በቢሊየን የሚቆጠር የታክስ ገቢ ማግኘት ተችሏል…
ዓለም አቀፉ የዓየር የትራንስፖርት ማኅበር ጉባኤ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የዓየር የትራንስፖርት ማኅበር (አያታ) በአፍሪካ ላይ ያተኮረውን ጉባዔውን ዛሬ በአዲስ አበባ ማካሄድ ጀምሯል።
“የአቪዬሽን ዘርፉን አቅም መጠቀም” በሚል መሪ ሐሳብ የሚካሄደው ጉባዔ÷ በአፍሪካ አቪዬሽን ዘርፍ ያሉ እድሎች እና ፈተናዎች…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአሜሪካ አገልግሎት የጀመረበትን 25ኛ ዓመት አከበረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አሜሪካ በረራ የጀመረበትን 25ኛ ዓመት አከበረ፡፡
በአሁኑ ወቅት አየር መንገዱ በዓለምአቀፍ ደረጃ ያለው ታዋቂነት እጅግ እያደገ የመጣ ሲሆን÷ በአፍሪካ ደግሞ ግዙፉ አየር መንገድ መሆኑ ይታወቃል፡፡
የኢትዮጵያ አየር…
ብሪታንያ ኢትዮጵያን ጨምሮ 65 አዳጊ ሀገራትን ተጠቃሚ የሚያደርግ የንግድ ስልት ይፋ አደረገች
አዲስ አበባ፣ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታንያ ኢትዮጵያን ጨምሮ 65 አዳጊ ሀገራትን ተጠቃሚ የሚያደርግ የንግድ ስልት ይፋ አድርጋለች ።
በኢትዮጵያ የንግድ ስልቱን የማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ተካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ ንግግር ያደረጉት የብሪታንያ ዓለም አቀፍ ንግድ…