Browsing Category
ቢዝነስ
ከኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ከ25 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ከ25 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለጸ፡፡
አገልግሎቱ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ለመሰብሰብ ካቀደው 27 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ውስጥ 25 ነጥብ…
የደቡብ ክልል ገቢዎች ቢሮ ከ18 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ከ18 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የደቡብ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል፡፡
የቢሮው ሃላፊ አቶ ይግለጡ አብዛ ÷ በግማሽ ዓመቱ ከመደበኛ ግብር ከፋዮች እና ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚጠበቀውን ግብር ለመሰብሰብ በርካታ…
የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ 107 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ በበጀት አመቱ 107 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ።
ገቢው በገቢዎች ቢሮ፣ በማዕከል ተቋማት እና በክፍለ ከተሞች የተሰበሰበ መሆኑን የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ሃላፊ አቶ አደም ኑሪ ተናግረዋል።
ገቢው…
በመዲናዋ ለ2 ሺህ 904 ባለሃብቶች አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 ዓ.ም ለ2 ሺህ 904 ባለሃብቶች አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ።
የአልሚዎችን ፍላጎት መሰረት በማድረግም ኮሚሽኑ የኢንቨስትመንት ለውጥ ማሻሻያ ሥራ ማከናወኑን ገልጿል፡፡…
ከ238 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰኔ 16 እስከ 22 ቀን 2015 ዓ.ም ከ238 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
በተጨማሪም የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹን ሲያዘዋውሩ የተገኙ 22 ግለሰቦች እና 11 ተሽከርካሪዎች በቁጥጥር ስር…
የተለያዩ ክልሎች ለባለሐብቶች አዋጭ የኢንቨስትመንት አማራጮችን ማዘጋጀታቸውን አስታወቁ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መስፈርቱን ለሚያሟሉ ባለሐብቶች ምቹ እና አዋጭ የኢንቨስትመንት አማራጮች ማዘጋጀታቸውን የተለያዩ ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች አስታወቁ፡፡
የኦሮሚያ እና ሲዳማ ክልሎች እንዲሁም የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ባለሐብቶች መዋዕለ-ንዋያቸውን በክልሎቹ እና…
አየር መንገዱ እና ኮሚሽኑ ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ጉምሩክ ኮሚሽን እየጨመረ የመጣውን የመንገደኞችና የዕቃ ፍሰት ከግምት ውስጥ ያስገባ ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
ስምምነቱን የፈረሙት÷ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና…
ሲዳማ ባንክ ሥራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ባንክ አክሲዮን ማኅበርን በይፋ ሥራ አስጀመሩ፡፡
በሥራ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ የክልሉ እና የባንኩ አመራሮች መገኘታቸውን የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት መረጃ…
ኮርፖሬሽኑ ከቻይናው የእርሻ መሣርያ አምራች ኩባንያ ጋር የንግድ ስምምነት ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከቻይናው ዙምላይን የእርሻ መሣርያ አምራች ኩባንያ ጋር የንግድ ስምምነት ተፈራርሟል።
የስምምነቱ ሰነድ ሁለት ምዕራፎችን ያካተተ ሲሆን÷የመጀመሪያው በከፊል የተገጣጠሙ የእርሻ መሣሪያዎችን በማስመጣትና ቀሪ…
አማራ ባንክ ካፒታሉን 6 ቢሊየን ብር ማድረሱን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አማራ ባንክ የተከፈለ ካፒታሉን 6 ቢሊየን ብር ማድረሱን አስታውቋል፡፡
ባንኩ አንደኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ ይገኛል፡፡
በመርኃ ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሔኖክ ከበደ ፥ ባንኩ 28 ቢሊየን ብር…