Browsing Category
ፋና ስብስብ
ከአንዲት እናት 11 ነጥብ 2 ኪሎ የሚመዝን ዕጢ በቀዶ ሕክምና ተወገደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአርሲ ዞን በቆጂ ሆስፒታል ከአንዲት እናት 11 ነጥብ 2 ኪሎ ግራም የሚመዝን ዕጢ በቀዶ ሕክምና መወገዱ ተገልጿል፡፡
የ45 አመቷ እናት ዕጢው ለአምስት አመታት አብሯቸው እንደቆየም ተነግሯል፡፡
ዕጢው በተሳካ…
ዛሬ ከ1 ሺህ በላይ ሙሽሮች ይሞሸራሉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 የሺህ ጋብቻ “ቤተሰብን መመስረት ሀገርን መገንባት ነው”በሚል መሪ ሐሳብ ዛሬ ይከናወናል፡፡
በዘንድሮው የሺህ ጋብቻ ከ43 የአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ ጥንዶች የሚሳተፉ ሲሆን÷ ካለፉት ዓመታት በተለየ መልኩ አዲስ የሠርግ ሙዚቃ ቪዲዮ…
አንዲት በግ አምስት ግልገሎችን ወለደች
አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምስራቅ ጎጃም ዞን በደብረ ወርቅ ከተማ አንዲት በግ 5 ግልገሎችን ወልዳለች።
የተወለዱት ግልገሎች ሁለቱ ወንዶች ሲሆን ሶስቱ ሴቶች ናቸው፡፡
በጓ ከዚህ በፊትም በአንድ ጊዜ ሶስት እና አራት ግልገሎችን ወልዳ…
ኢትዮጵያዊቷ ተማሪ ዓለም አቀፍ አምባሳደር ሆነች
አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ኢትዮጵያዊቷ አሲያ ኽሊፋ የዘንድሮው "ሁዋዌ ሲድስ ፎር ዘ ፊውቸር" ዓለም አቀፍ አምባሳደር ሆና ተመርጣለች፡፡
የሲድስ ፎር ዘ ፊውቸር ዓመታዊ የስልጠና መርሐ-ግብር ከሁዋዌ ታዋቂ የማህበራዊ ኃላፊነት ስራዎች መካከል አንዱ ነው፡፡
ዓላማውም…
ኦሮማይ ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ ተተረጎመ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የበዓሉ ግርማ ታላቅ ድርሰት የሆነው “ኦሮማይ” ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ መተርጎሙ ተሰማ።
መፅሀፉን ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ የተረጎሙት ዴቪድ ደ ጉስታ እና መስፍን ፈለቀ ይርጉ መሆናቸው ታውቋል።
በ1970ዎቹ መቼቱን ያደረገው ኦሮማይ…
598 ሚሊየን ዶላር ዋጋ ያለው ቢትኮይን የጣለው ግለሰብ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ጄምስ ሆዌልስ የተባለ ቀደምት የክሪፕቶከረንሲ አልሚ ሰው ሰሞኑን ፍርድ ቤት የሚወሰድ ጉዳይ አጋጥሞታል።
ሰውየው "በዌልሷ ኒውፖርት ከተማ የቆሻሻ ማስወገጃ ቦታ ላይ በስህተት የተጣለ ንብረቴን እንድፈልግ ይፈቀድልኝ" የሚል ጥያቄ ለከተማ…
6 ነጥብ 2 ኪሎ ግራም የሚመዝን ልጅ ተወለደ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅማ ዞን ኦሞ ናዳ ወረዳ አንዲት እናት 6 ነጥብ 2 ኪሎ ግራም የሚመዝን ልጅ ተገላግላለች፡፡
ህጻኑ በናዳ ሆስፒታል በቀዶ ጥገና መወለዱን በሆስፒታሉ የቀዶ ጥገና ስፔሻሊስት ዶክተር ደሳለኝ ተስፋዬ ተናግረዋል፡፡
…
ጥበበኛ መዳፎች…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማኅበራዊ ሚዲያን ከጥፋት ድርጊቶች አፋትተው ታሪክ ሠሪዎችን በጥበብ እየዘከሩ ስላሉ አብሮ አደግ ወጣቶች ቴዎድሮስ ጌታቸው እና ቢኒያም ተዋቸው ድንቅ ሥራዎች እናጋራችሁ፡፡
በወጣቶቹ ቤት የተጣለች ቆርኪ፣ ቫዝሊን፣ ፕላስቲክ፣…
በአንበሶች ግዛት ለቀናት ፍራፍሬ እየተመገበ የቆየው ታዳጊ…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቲኖቴንዳ የተባለው የ8 ዓመት ታዳጊ በአናብስት ግዛት ለቀናት ያለምንም ጭረት መቆየት መቻሉ በርካቶችን አስገርሟል፡፡
በሰሜናዊ ዚምባብዌ የሚገኘው ማቱሳዶና አናብስቱ ሲያገሱ፤ ዝሆኖች በግዙፍ አካላቸው ሲርመሰመሱ የሚታይበት አስፈሪ ግዛት ነው፡፡…
ከሕመም ጋር አራት ልጆችን ያለአባት የማሳደግ የእናትነት ብርቱ ፈተና…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጸሃይ ተሻለ ትባላለች፤የአዲስ አበባ ነዋሪ ስትሆን ሕመምተኛ እና የአራት ልጆች እናት ናት፡፡
የሕይወት መልኩ ብዙ ነው፣ አንዴ ጥሩ የሆነው ሌላ ጊዜ መጥፎ ገጽታውን ሊያሳይ ይችላል፡፡
ጸሃይ ተሻለም ከባለቤቷ ጋር ትዳር ስትመሰርት ደስተኛ…