Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ስብስብ

“በዐይኔ በብረቱ …!”

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም ማህበራዊ ጉዷንም፣ ገዷንም በድሯ ሸምና የሰው ልጅ የደረሰበትን ታላላቅ አብዮቶች ታስመለክተን ይዛለች ። ይህ የዲጂታሉ ዘመን፣ አዲስ መስኮት ነው። የዓለምን ታሪክ ሰፊ ንዋይ፣ ብዙ የሰው ኃይል እና ጊዜ በልቶ የመንገር ሩጫ በዚህ…

በአዲስ አበባ ውበት የተደመመው ዲላን ፔጅ…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 19 ነጥብ 3 ሚሊየን የቲክቶክ ገጽ ተከታይ ያለው ተፅዕኖ ፈጣሪው ዲላን ፔጅ አዲስ አበባ ይገኛል፡፡ ዲላን ፔጅ ቲክቶክን ጨምሮ በተለያዩ ማህበራዊ ትስስር ገጾች በፈጣን ዜና አቀራረብ እና የተለያዩ መረጃዎችን በማጋራት…

በድምፅ መስጫ ዕለት የምርጫ ጣቢያ ኃላፊ ተግባር ምንድነው?

1. የምርጫ ጣቢያውን ምርጫ አስፈጻሚ ኮሚቴ በሰብሳቢነት ይመራል፤ 2. የምርጫ አስፈፃሚዎች ኃላፊነታቸውን በአግባቡ መወጣታቸውን ይከታተላል፤ የሚፈፀሙ ስህተቶች ሲኖር የእርምት እርምጃ ይወስዳል፤ 3. ጥፋት ወይም ቸልተኝነት በአስፈፃሚ ተፈፅሞ ሲገኝ ለምርጫ ክልል ኃላፊ ሪፖርት ያደርጋል፤…

ከጥገኝነት ለመውጣት የታለመ ውሳኔ…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዲጂታል ዘመን ዓለም በመረጃ ትዘወራለች፡፡ መረጃ ቀዳሚም ኋላ ቀርም ያደርጋል፡፡ አባት እናቶቻችን ዋጋ ከፍለው የሀገራችንን ሉዓላዊነት ጠብቀው አቆይተውልናል፡፡ አሁን በእኛ የዲጂታል ዘመን ደግሞ እኛ ነጻነታችንን ለማስጠበቅ እና ከጥገኝነት ለመውጣት…

ባለወርቅ ሜዳሊያው ሐኪም…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ህክምና ትምህርት ክፍል በዛሬው ዕለት ካስመረቃቸው የ2018 ተመራቂ ተማሪዎች መካከል ዶ/ር ሙሉጌታ ደምስ አንዱ ነው። ገና በልጅነቱ ሐኪም የመሆን ህልም እንደነበረው የተናገረው ዶ/ር…

በምርጫ ሂደት የጥሞና ወቅት ምንድነው?

የጥሞና ወቅት በቅድመ ምርጫ ዑደት ውስጥ የሚገኝ ጊዜ ሲሆን፤ በኢትዮጵያ የምርጫ ዑደት መመሪያ መሠረት ምርጫ ከመደረጉ በፊት ያሉትን አራት ቀናት ያካትታል፡፡ በጥሞና ወቅት ታዲያ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት፤ ማለትም የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የመገናኛ ብዙኃን ተቋማት ሊተገብሯቸው የሚገቡ ኃላፊነቶች…

የምርጫ ዑደት …

በምርጫ ሂደት ውስጥ ከቅድመ ምርጫ ዝግጅት ጀምሮ ውጤቱ እስኪታወቅና ይፋ ሆኖ ለአሸናፊዎቹ የአሸናፊነት ማረጋገጫ እስከሚሰጥበት እንዲሁም ቅሬታ ካለ ቅሬታ የመስማት ሂደቱ የሚከናወንበት የድህረ ምርጫ ክንውን ድረስ ያለው አጠቃላይ እንቅስቃሴ የምርጫ ዑደት(Electoral cycle) ይባላል፡፡…

ርዕዮተ ኢትዮጵያ…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለሁሉም ሀገራት ሚዛናዊ ልብ አላት፡፡ ከሁሉም ጋር በመተባበርና በመከባበር፣ በፍትሃዊነትና በእኩልነት እንዲሁም በጋራ ጥቅም ላይ የተመሠረተ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲን ታራምዳለች፡፡ ይህ አቋሟ ጎረቤትን እንደራስ እንዲሁም የሩቁን ለጋራ ጥቅም…

የኮሚሽነር ዘገየ አስፋው ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር የነበሩት አቶ ዘገየ አስፋው ሥርዓተ ቀብር በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል። በሥርዓተ ቀብሩ የኮሚሽኑ ኮሚሽነሮችና ባለሙያዎች፣ ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች፣ ቤተሰቦቻቸውና ወዳጅ ዘመዶቻቸው…

የአትሌት የብርጓል መለሰ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአትሌት የብርጓል መለሰ ሥርዓተ ቀብር በዛው ዕለት ተፈጽሟል። የአትሌቷ ሥርዓተ ቀብር በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴደራል ቤተሰቦቿ፣ ወዳጅ ዘመዶቿ፣ የመከላከያ ሠራዊት አመራር እና አባላት በተገኙበት በመከላከያ የክብር ዘብ እና ማርሽ ባንድ…