Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ስብስብ

የመራጮች ምዝገባ

1. የጠቅላላ ምርጫ ምዝገባ በሀገር አቀፍ ደረጃ ቦርዱ በሚወስናቸው ቀናት የሚጀመርና የሚጠናቀቅ ይሆናል፡፡ 2. ቦርዱ የሚመለከታቸውን ክልሎች ሕገ መንግስት ወይም ሌሎች አግባብነት ያላቸውን ህጎች መነሻ በማድረግ የአካባቢ ምርጫዎችን የምዝገባ ጊዜ ሰሌዳ ያወጣል፡፡ 3. ቦርዱ በዚህ አንቀፅ…

ትርክት ቀያሪው የዓድዋ ድል

በ1888 ዓ.ም የተካሄደው የዓድዋ ጦርነት የጣሊያን መንግሥት ለውጥን እና አውሮፓውያን ለአፍሪካ የነበራቸውን አመለካከት በመለወጥ ብዙ ውጤቶችን አስከትሏል፡፡ በዋነኛነት ኢትዮጵያ በዘመኑ የአውሮፓን ቅኝ ገዢ ሀገር በጦርነት ድል ያደረገች ብቸኛዋ አፍሪካዊት ሀገር አድርጓታል። አውሮፓውያን…

ከዓድዋ ድል በኋላ ዓለም ስለ ኢትዮጵያ ምን አለች?

1888 ዓ.ም በተካሄደው የዓድዋ ጦርነት ላይ ኢትዮጵያውያን በጋራ ዘምተው ማሸነፍ እና ድል ማድረግ እንደሚችሉ ምስክር ሆነ፡፡ የዓድዋ ድል ኢትዮጵያ በተጋድሎዋ ያገኘችው የኅብረት ድል ነው፡፡ ድልነቱም የዓለምን ታሪክም የቀየረ ነው፡፡ የቅኝ ገዢዎችን ጭቆና ሲዋጉ ለነበሩ ሕዝቦች ሁሉ ኩራት…

በዴሞክራሲያዊ ምርጫ የአካል ጉዳተኞች፣ አነስተኛ ቁጥር ያላቸው ሰዎች ተሳትፎ

እነዚህ የሕብረተሰብ ክፍሎች ከሌሎች የሕብረተሰብ ክፍሎች ተገቢውን የዴሞክራሲ ተሳትፎና ውክልና እንዲኖራቸው በተለየ ሁኔታ ትኩረት ያሻቸዋል፡፡ ስለሆነም የእነዚህ የሕብረተሰብ ክፍሎች ሁኔታ በተገቢው ተጠንቶ የመራጮች ትምህርት እንዲያገኙ፣ በመራጭነት/ተመራጭነት እንዲመዘገቡ እና እንዲመርጡ…

በዴሞክራሲያዊ ምርጫ የሴቶች ተሳትፎ

የኢትዮጵያ ሕገ መንግስት ሴቶች በማናቸውም ሕገ መንግስቱ ባረጋገጣቸው መብቶችና ጥበቃዎች ከወንዶች ጋር እኩል መብት ያላቸው መሆኑን ይደነግጋል፡፡ በዚሁ መሠረት የመንግስት ሕጋዊ ማዕቀፎች የሴቶችን ዴሞክራሲያዊ ተሳትፎ ማሳደግ በሚያስችል መልክ ይቀረጻሉ፡፡ ለምሳሌ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለመንግስት…

የዓድዋ ድል …

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘንድሮ 130ኛ ዓመት በዓሉ ላይ የሚገኘው የዓድዋ ድል ከኢትዮጵያ አልፎ ለአፍሪካ እንዲሁም ለመላ ጥቁር ህዝቦች የነጻነት ቀንዲል አብርቷል። የዓድዋ ድል መገኘት ፓን አፍሪካኒዝም መሰረት እንዲይዝ በእጅጉ አግዟል፤ አፍሪካ ዕጣ ፈንታዋ ቅኝ ግዛት…

በዴሞክራሲያዊ ምርጫ የዜጎች መብቶች

ይህ መብት የኢትዮጵያ ሕገ መንግስት በአንቀጽ 38(1)(ሀ) ስር ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ያለምንም ልዩነት ‹በቀጥታና በነጻነት በመረጣቸው ተወካዮች አማካኝነት በህዝብ ጉዳይ አስተዳደር የመሳተፍ› መብት አለው በማለት በደገገው መብት ውስጥ የሚታቀፍ ነው፡፡ በሌላ አነጋገር ህዝቡ በመረጣቸው እንደራሴዎች…

የዓድዋ ታሪክ የዓይን ምስክር

በአሥራዎቹ ዕድሜ ውስጥ የነበሩት ፊታውራሪ ተክለ ሐዋርያት ተክለ ማርያም በዓድዋው የጦር ግንባር በመሰለፍ ያዩትን በሕይወት ታሪካቸው ጽፈውታል፡፡ ጦርነቱ ከመጀመሩ በፊት ባሉት ሳምንታት የአካባቢው እረኞች ሲጫወቱ ደበሎ እየሰቀሉ አዋጅ ይናገሩ እንደነበር አዋጁንም በመጥቀስ ጽፈውታል:- «እሽ…

ዓድዋ በእጅጋየሁ ሽባባው ሙዚቃ ሲታወስ

የሰው ልጅ ክቡር፣ ሰው መሆን ክቡር፣ ሰው ሞቷል ሰው ሊያድን፣ ሰውን ሲያከብር፣ በደግነት፣ በፍቅር፣ በክብር ተጠርቶ፣ በክብር ይሄዳል፣ ሰው ሊኖር ሰው ሞቶ፡፡ የተሰጠኝ ህይወት ዛሬ በነጻነት፣ ሰው ተከፎሎበታል ከደምና ከአጥንት፣ ስንት ወገን ወደቀ በነጻነት…