Browsing Category
ፋና ስብስብ
የአሚ’ አ ከተማ ሞዛርት
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እርሱ ከአያቱ እግር ስር ከእግር ኳስ ይልቅ የፈረንሳይን ስነ ጽሁፍና ፍልስፍና እየተጋተ በጥበባዊ ተረኮች ፍቅር ሲከንፍ፥ እኩዮቹ ግን ቅሪላ ሲለጉ ይውላሉ።
ለዛም ነው በፈረንጆቹ 1977 በአሚ' አ ከተማ ከሀኪም ቤተሰቦች የተገኘው አዳጊ ፒያኖን…
የአትሌት የብርጓል መለሰ ሥርዓተ ቀብር በነገው ዕለት ይፈጸማል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም አቀፍ አትሌቲክስ መድረክ ኢትዮጵያን በክብር ያስጠራችው ጀግና አትሌት የብርጓል መለሰ ሥርዓተ ቀብር በነገው ዕለት ይፈጸማል።
ሥርዓተ ቀብሩ ነገ ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 6:00 ሰዓት በመንበረ ጸባኦት ቅድስተ ሥላሴ ካቴድራል…
ለምን ወደ ኢትዮጵያ…
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዲፕሎማሲ የሀገር ህልውና እና ክብር መጠበቂያ መሳሪያ ነው።
ይህ የሚሆነው ግን የውጭ ግንኙነት እሳቤ እና አተያይ የጠራ እስከሆነ ድረስ ብቻ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ''መደመር'' በተሰኘ መጽሐፋቸው ላይ ይህ ሐሳብ…
ምርጫና የአካል ጉዳተኞች ተሳትፎ
አካል ጉዳተኞች ከሌሎች የሕብረተሰብ ክፍሎች እኩል ተገቢውን የዴሞክራሲ ተሳትፎና ውክልና የማግኘት መብት አላቸው፡፡
አካል ጉዳተኞችን በተመለከተ ኢትዮጵያ ተቀብላ ያፀደቀችው የዓለም ዓቀፉ የአካል ጉዳተኞች ኮንቬንሽን፤ አካል ጉዳተኞች በፖለቲካው መስክ በነፃነት የመሳተፍ፣ የመምረጥና የመመረጥ፣…
የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘገየ አስፋው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘገየ አስፋው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።
ኮሚሽነር ዘገየ አስፋው በግብርና ሚኒስቴር ከ1968–1970 ዓ.ም እና ከ1983 - 1984 ዓ.ም በሚኒስትርነት አገልግለዋል።
እንዲሁም የመሬት ለአራሹ…
የሀገር ፍቅርን ከእናታቸው የተማሩት ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይናን ለ13 ዓመታት በፕሬዚዳንትነት የመሩት ሺ ጂንፒንግ አሁን ለደረሱበት ተፅዕኖ ፈጣሪነት እና የመሪነት ደረጃ እናታቸው ቺ ዢን መሰረት እንደሆኑላቸው ይነገራል፡፡
በዓለም ላይ ያሉ ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች እና መሪዎች አሁን ላይ ለደረሱበት…
የእናት ውለታዋ … ብዙነሽ በቀለ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእናትን ውለታ የሚመጥን ስጦታ ባይኖርም ፍቅርና መስዋዕትነቷን ለመዘከር በዛሬው ዕለት የእናቶች ቀን በተለያዩ የዓለም ሀገራት ታስቦ ይውላል።
ስለ እናት ብዙ ተዚሟል፣ ስንኝ ተቋጥሯል፤ ከእነዚህ ውስጥ በተለይም ዘመን አይሽሬው የብዙነሽ በቀለ…
ቃላት የማይገልጹት የእናት ፍቅር…
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቅድመ ሁኔታ የሌለው ፍቅር፣ ከራስ በላይ የሆነ መውደድ፣ ከትናንት ዛሬ የማይለዋወጥ ርህራሄ፣ የመጀመሪያ የሕይወት መምህር… እናት፡፡
እነዚህን መሰል ሐረጎች ስለ እናት ሲነሳ በብዙዎች አዕምሮ የሚመላለሱ ሃሳቦች ከመሆን አልፈው ፍቅርን ለመግለጽ…
በሙዚቃዎቹ ፍቅር እና እርቅን ሲሰብክ የኖረው አሊ ቢራ…
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ1940 ዓ.ም በድሬዳዋ ከተማ የተወለደው ድምጻዊ አሊ ቢራ በሙዚቃ ሥራዎቹ ለጭቁኖች ሲታገል እንዲሁም ብዙዎችን ሲያዝናና ሲያስደስት የኖረ ነው፡፡
አሊ ቢራ በኢትዮጵያ ዘመናዊ የሙዚቃ ታሪክ ለስድስት አስርት ዓመታት በድምጻዊነት፣ ግጥምና ዜማ…
ሁለቱ የጥበብ ፈርጦች…
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብላቴን ሎሬት ጸጋዬ ገብረ መድህን እና ደራሲ፣ አርታኢና ጋዜጠኛ ስብሐት ገ/እግዚአብሄር በሀገራችን ስነ ጽሁፍ ታሪክ ትልቅ ዝናን ያተረፉ አንጋፋ የስነ ጽሁፍ ሰዎች ናቸው፡፡
ሁለቱ የስነ ጽሁፍ ምልክቶች ዛሬ ላይ በህይወት ባይኖሩም በዘመን…