Fana: At a Speed of Life!

የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል አገልግሎት አሰጣጥን ለማዘመን እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታልን አገልግሎት አሰጣጥ ለማዘመን እየተሰራ ነው አሉ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር)፡፡ አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) እና የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በቢሸፍቱ የመከላከያ…

የማርበርግ ቫይረስን ለመቆጣጠር የተቀናጀ ስራ እየተሰራ ነው – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የማርበርግ ቫይረስን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ከጤና ሚኒስቴር ጋር የተቀናጀ ስራ እየተሰራ ነው አሉ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ እና የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በጂንካ ሆስፒታል ተገኝተው…

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ መተላለፊያ መንገዶች እና መከላከያ ዘዴዎች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማርበርግ ቫይረስ በሽታ (Marburg Virus Disease) በወረርሽኝ መልክ የሚከሰት የደም መፍሰስና ትኩሳት ህመም ሲሆን በሰዎችም ሆነ በሌሎች እንስሳት ላይ ይከሰታል። የበሽታው ምልክቶች ለቫይረሱ በተጋለጥን ከ2 እስከ 9 ባሉት ቀናት ውስጥ…

የማርበርግ ቫይረስን በአጭር ጊዜ ለመቆጣጠር በቅንጅት እየተሰራ ነው – ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማርበርግ ቫይረስን በአጭር ጊዜ ለመቆጣጠር ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ ነው አሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፡፡ ሚኒስትሯ በሰጡት መግለጫ ÷ የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ታማሚ ከተረጋገጠበት ቀን ጀምሮ እስካሁን በበሽታው…

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ መተላለፊያ መንገዶች እና መከላከያ ዘዴዎች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማርበርግ ቫይረስ በሽታ (Marburg Virus Disease) በወረርሽኝ መልክ የሚከሰት የደም መፍሰስና ትኩሳት ህመም ሲሆን በሰዎችም ሆነ በሌሎች እንስሳት ላይ ይከሰታል። የበሽታው ምልክቶች ለቫይረሱ በተጋለጥን ከ2 እስከ 9 ባሉት ቀናት ውስጥ…

የጤና ኤክስቴንሽን መርሐ ግብር ተላላፊ በሽታዎችን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት እያገዘ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ኤክስቴንሽን መርሐ ግብር ተላላፊ በሽታዎችን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት እያገዘ ነው አለ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ። በክልሉ የከተማ ጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም ንቅናቄ መድረክ "የከተማ ጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራምን በማጠናከር…

ማዕከሉ በዘርፉ ለነበረ ቀና ቁጭት ምላሽ የሰጠ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል የላቀ የሕክምና ማዕከል በዘርፉ ለነበረ ቀና ቁጭት ምላሽ የሰጠ ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ እንዳሉት÷ በይፋ ተመርቆ ስራ የጀመረው ዘመናዊ የጤና ማዕከሉ÷ የዓለም አቀፍ…

በኢትዮጵያ 2 ነጥብ 3 ሚሊየን ዜጎች ከስኳር ሕመም ጋር ይኖራሉ – ማህበሩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት 2 ነጥብ 3 ሚሊየን ዜጎች ከስኳር ሕመም ጋር ይኖራሉ አለ የኢትዮጵያ ስኳር ሕመም ማህበር። የማህበሩ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ጌታሁን ታረቀኝ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ የስኳር ሕመም በዓለም አቀፍ ደረጃ ባለፉት ዓመታት በከፍተኛ…

የሄሞራጂክ ፊቨር በሽታ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ተከሰተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሄሞራጂክ ፊቨር በሽታ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጅንካ ከተማ ተከስቷል አለ የጤና ሚኒስቴር፡፡ ሚኒስቴሩ ወቅታዊ የጤና ጉዳይን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ እንደገለጸው÷ ከአጋር አካላት ጋር በመሆን አደጋዎች እንዳይከሰቱ የመከላከልና ከተከሰቱም…

አስከፊው የህጻናት የዓይን ካንሰር…

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሬቲኖ ብላስቶማ የሚባለው የህጻናት የዓይን ካንሰር ገና በልጅነታቸው ከ5 ዓመት በታች በሆኑ ህጻናት ላይ የሚፈጠርና ለህይወት አስጊ የሆነ ህመም ነው፡፡ ሬቲኖ ብላስቶማ የተሰኘው የህጻናት የዓይን ካንሰር ዓይን ላይ ጉዳት ከማስከተል ባለፈ ህይወትንም…