Fana: At a Speed of Life!

ጤንነቴ የተሰኘ የሞባይል መተግበሪያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስቴር የመድኃኒት አቅርቦት እና የጤና አገልግሎት ተደራሽነትን ለማሳለጥ ጤንነቴ የተሰኘ የሞባይል መተግበሪያ ይፋ አደረገ። ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በመተግበሪያው ምረቃ ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት እንዳሉት÷ የጤና አገልግሎት…

የህክምና ኦክስጂን ማምረት ለተሳለጠ አገልግሎት…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስቴር የህክምና ኦክስጂን እጥረት ለመፍታት በርካታ ስራዎች እየተሰሩ ናቸው አለ። በሚኒስቴሩ የጤና ኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ተገኔ ረጋሳ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ መንግስት በሽታን አስቀድሞ ከመከላከል ባለፈ…

በአህጉር ደረጃ የማይመረቱ መድኃኒቶችን በሀገር ውስጥ የማምረት አቅም…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ደረጃ የማይመረቱ መድኃኒቶችን በሀገር ውስጥ ለማምረት እና ለአፍሪካ የመድኃኒት ገበያ ማቅረብ የሚያስችል አቅም ተፈጥሯል አለ የቂሊንጦ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን። ኢትዮጵያ መድኃኒትን በራስ አቅም ለማምረት እና አቅርቦትን ለማረጋገጥ የተለያዩ…

“እናቴን ያሸነፋትን አሸንፌዋለሁ”

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጥቅምት በመላው ዓለም የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር ነው። በኢትዮጵያ በዚህ ወር ስለካንሰር ተገቢው ግንዛቤ ይፈጠር ዘንድ የተለያዩ ሁነቶች ይዘጋጃሉ። በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነርስ ሲስተር ዓረፋይኔ ሰለሞን ለፋና ዲጂታል…

241 ተሳፋሪዎች ከሞቱበት የአውሮፕላን አደጋ ቢተርፍም ከስቃይ ያልዳነው ራሜሽ…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባሳለፍነው ሰኔ ወር መንገደኞችንና የበረራ ሰራተኞችን ጨምሮ 242 ሰዎችን የያዘ አውሮፕላን ተከስክሶ 241 ያህሉ ህይወታቸው ማለፉ ይታወሳል፡፡ ከዚያ አስከፊ አደጋ በህይወት የተረፈው የ39 ዓመቱ ቪስዋሽኩመር ራሜሽ፥ ተዓምር እንደሆነ በገለጸው…

60 በመቶ የካንሰር ሕክምና ወጪ የሚሸፈነው በመንግሥት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 60 በመቶ የሚሆነው የካንሰር ሕክምና ወጪ የሚሸፈነው በመንግሥት ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱ…

የየም ባህላዊ መድኃኒቶች ለቀማ “ሳሞ ኤታ”

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር በቀል እውቀቶችን በጥቅም ላይ ለማዋል እየተሰራ ነው አለ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የየም ብሔረሰብ ባህላዊ መድኃኒቶች ለቀማ "ሳሞ ኤታ" በቦር ተራራ ላይ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል። የባህልና ስፖርት…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ታላሚ ተኮር የማካካሻ ክትባት …

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች ለሆኑ ሕጻናት ታላሚ ተኮር የተቀናጀ ማካካሻ ክትባት በዘመቻ እየተሰጠ ነው። በክልሉ ጤና ቢሮ የእናቶች እና ሕጻናት ጤናና ሥርዓተ ምግብ አገልግሎት ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ሌጂሶ ለፋና…

ከ13 ሚሊየን በላይ የመኝታ አጎበር…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት ከ13 ሚሊየን በላይ የመኝታ አጎበር ለሕብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግ እየተሠራ ነው። በጤና ሚኒስቴር የበሽታ መከላከልና መቆጣጠር ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶ/ር ሕይወት ሰለሞን ለፋና ፖድካስት እንዳሉት÷ ባለፉት ሶስት ወራት 3…

ኢትዮጵያ ጠንካራ የጤና ሥርዓትን ለመገንባት በትኩረት እየሰራች ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የተሳተፉበት ጥራት ያለውን የጤና አገልግሎት መስጠት የሚያስችል የውይይት መድረክ በዓለም ባንክ እና የዓለም ጤና ድርጅት አዘጋጅነት ተካሂዷል፡፡ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት÷ ኢትዮጵያ የጤና ዘርፉን ለማሻሻልና ጠንካራ…