Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የዓለም ምግብ ፕሮግራም የዜጎችን የኑሮ ዘይቤ ለመቀየር በትብብር እንደሚሰራ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ምግብ ፕሮግራም ከሰብዓዊ ድጋፍ ባሻገር የዜጎችን የአኗኗር ዘይቤ በዘላቂነት ለመቀየር ከባለድርሻ አካላት ጋር በትብብር እንደሚሰራ አስታውቋል፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) የዓለም ምግብ ፕሮግራም…

ኢትዮጵያና ዴንማርክ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ አዲስ ከተሾሙት የዴንማርክ አምባሳደር ሱን ክሮግስትረፕ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በልማት ትብብር ፣ አየር ንብረት ለውጥን በመከላከልና ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር…

ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን የምታደርገውን ጥረት ዩናይትድ ኪንግደም ድጋፍ እንድታደርግ ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከዩናይትድ ኪንግደም የንግድና ኢኮኖሚ ሚኒስትር ዴዔታ ዳግላስ አሌክሳንደር ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ ኢትዮጵያ በቅርቡ ተግባራዊ ማድረግ የጀመረችው የኢኮኖሚ ማሻሻያ ላይ ያተኮረ ሲሆን÷በዚሁ ወቅት…

በምርቃቱ ዕለት ለእጮኛው ቀለብት ያሰረው ወታደር…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ የጊቤ ማሰልጠኛ በሁለት ዙር ለ4 ወራት ያሰለጠናቸውን ታክቲካልና ስልታዊ የሻምበል እና የሬጅመንት አመራሮች አስመርቋል፡፡ በወቅቱ ስልጠናውን በብቃት ያጠናቀቁ ሰልጣኞች በመድረክ አጋፋሪው አማካይነት ስማቸው እየተጠራ ተራ…

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ቱቱ መላኩ የቢቢሲ የልዩነት ፈጣሪዎች ሽልማትን አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ቱቱ መላኩ የቢቢሲ የልዩነት ፈጣሪዎች ሽልማትን አሸንፋለች፡፡ ቱቱ መላኩ በምትኖርበት ከተማ ማህበረሰብ ውስጥ ልዩነት የሚፈጥር ሥራ አከናውናለች በሚል ነው ቢቢሲ ሬዲዮ ቤርክሻየር ሽልማቱን ያበረከተላት፡፡ ቢቢሲ ሬዲዮ…

ጀርመን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ኢኮኖሚያዊ ትብብር ለማጠናከር እንደምትሰራ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ አዲስ ከተሾሙት በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር የንስ ሃንፌት ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ÷ ኢትዮጵያ እየተገበረችው ያለውን የኢኮኖሚ ማሻሻያ፣ብሔራዊ ምክክርና የሽግግር ፍትሕ…

አቶ አህመድ ሺዴ ከቻይና ዓለም አቀፍ ልማት ትብብር ኤጀንሲ ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህምድ ሺዴ በቻይና ዓለም አቀፍ ልማት ትብብር ኤጀንሲ ምክትል ሊቀመንበር ዣኦ ፌንግታኦ ከተመራው ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ አቶ አህመድ የኢትዮጵያ መንግስት የወሰዳቸውን የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ መርሃ ግብሮችንና…

ሃን ካንግ በስነ ጽሁፍ ዘርፍ የኖቤል ሽልማት አሸናፊ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያዊቷ ሃን ካንግ በስነ ጽሁፍ ዘርፍ የ2024 የኖቤል ሽልማት አሸናፊ መሆን ችለዋል፡፡ የ53 ዓመቷ ሃን የልብ ወለድ ደራሲ ከዚህ ቀደም በፈረንጆቹ 2007 በጻፉት ‘ዘ ቬጀተሪያን’ በተሰኘው መፅሐፋቸው አማካኝነት የ2016 ማን ቡከር…

የሀገር ውስጥ የቡና ተጠቃሚነት ትርጉም ባለው መልኩ እድገት አሳይቷል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ውስጥ የቡና ተጠቃሚነት ትርጉም ባለው መልኩ እድገት አሳይቷል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ቡና የኢኮኖሚያችን ዋልታ ነው፤ በቡና…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሴኡል ስማርት ሲቲ 2024 ምርጥ አመራር ሽልማት አሸናፊ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በደቡብ ኮሪያ በተካሄደው የሴኡል ስማርት ሲቲ 2024 ምርጥ አመራር ሽልማት አሸናፊ በመሆን እውቅና ተበረከተላቸው፡፡ ከንቲባ አዳነች በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ72 ሀገሮችና 115 አቻ ከተማ…