Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኢትዮጵያ ልዑክ በሞሮኮ የልምድ ልውውጥ እያደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላምና ፀጥታ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ የፌዴራልና የክልል የጸጥታ ኃላፊዎችን ጨምሮ የሐይማኖት አባቶችን ያካተተ የኢትዮጵያ ልዑክ በሞሮኮ የልምድ ልውውጥ እያደረገ ነው፡፡
የልምድ ልውውጡ በሁለቱ ሀገራት ያለውን ጠንካራ የሁለትዮሽ ግንኙነት…
ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት ልዑክ ጋር ተወያየ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት ልዑክ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይቷል፡፡
በውይይቱም፤ በኢትዮጵያ እየተካሄደ የሚገኘውን የሀገራዊ ምክክር ሂደት አሁናዊ ተግባራት በተመለከተ በኮሚሽነሮች ገለጻ እና ማብራርያ…
አየር መንገዱ ወደ አማን ከተማ ተጨማሪ 3 በረራዎችን እንደሚያደርግ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከጥቅምት 25 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ዮርዳኖስ ዋና ከተማ አማን ተጨማሪ ሶስት በረራዎችን እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡
በረራቹ በየሳምቱ ሰኞ፣ ረቡዕ እና ዓርብ ቀናት የሚከናወኑ መሆኑን የኢትዮጵያ አየር መንገድ…
አልጀሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አልጀሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ታሪካዊ እና ዘርፈብዙ ግንኙነት ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች፡፡
በአልጄሪያ የኢትጵያ አምባሳደር ሆነው የተሾሙት አምባሳደር ሙክታር መሃመድ ዋሬ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሀገሪቱ ፕሬዚዳንት አብዱልመጂድ ተቡኔ…
የጨረራ አመንጪ መሳሪያዎችን ልኬት ትክክለኛነት የሚያረጋግጥ ዘመናዊ መሳሪያ ሥራ ላይ እንደሚውል ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጨረራ አመንጪ መሳሪያዎችን ልኬት ትክክለኛነት ለማረጋገጥ የሚያስችል አዲስ ዘመናዊ መሳሪያ ሥራ ላይ ሊውል መሆኑን የኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ፍቅረአብ ማርቆስ እንደገለፁት÷ የጨረራ…
በትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮንታ ዞን ጨበራ ሻሾ ቀበሌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡
አደጋው ትናንት ሌሊት 7 ሰዓት አካባቢ ከዮራ ሻሾ ቀበሌ በቆሎ ጭኖ ወደ አመያ ሲጓዝ የነበረ ተሽከርካሪ ጨበራ ሻሾ ቀበሌ ላይ በመገልበጡ ነው የደረሰው፡፡…
ጀነራል አበባው ታደሰ የፊቤላ ኢንዱስትሪያል የመኪና መገጣጠሚያን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሃይሎች ም/ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል አበባው ታደሰ በደብረ ብርሃን ከተማ የፊቤላ ኢንዱስትሪያል ኃ/የተ/ የግ/ማ የመኪና መገጣጠሚያን ጎብኝተዋል።
በጉብኝታቸውም ተገጣጥመው ለሥራ ዝግጁ የሆኑ ተሽከርካሪዎችን እና አጠቃላይ…
ኢትዮጵያ የፍልሰት ስምምነት አጀንዳዎች በፖሊሲዎች ተካተው እንዲፈጸሙ እያደረገች ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የፍልሰት ስምምነት አጀንዳዎች በተለያዩ የልማት ፖሊሲዎችና ዕቅዶች ውስጥ ተካተው ተፈጻሚ እንዲሆኑ በማድረግ ላይ ትገኛለች ሲሉ የፍትሕ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ገለጹ።
የዓለም አቀፍ የፍልሰት ስምምነት አህጉራዊ…
ኢትዮጵያ ለጋራ የውሃ ተጠቃሚነት አሁንም የፀና መርህ እንዳላት ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለጋራ የውሃ ተጠቃሚነት ያላት መርህ አሁንም የፀና መሆኑን የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሐብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡
በጅማ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ባለው 11ኛው የውሃ ዲፕሎማሲና የኮሙኒኬሽን ፎረም ላይ ሐብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር…
ባለስልጣኑ ለአሻም ቴሌቪዥን የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ለአሻም ሚዲያ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ መስጠቱን አስታወቀ፡፡
ባለስልጣኑ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ÷አሻም ቴሌቪዥን የመገናኛ ብዙሃን አዋጅ 1238/2013 እና ሌሎች…