Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የዐደባባይ በዓላት ለከተማችን ተጨማሪ ውበት ናቸው- ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዐደባባይ በዓላት ለከተማችን ተጨማሪ ውበት እና የቱሪስት መስኅብ ናቸው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በአዲስ አበባ የዐደባባይ በዓላት በድምቀት ተከብረው እንዲጠናቀቁ አስተዋጽዖ ያደረጉ አካላትን…

19 የአፍሪካ ሀገራት የተሳተፉበት የዲጂታል ጤና መረጃ ሥርዓት ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የመጀመሪያውና በማህበረሰብ ጤና መረጃ ሥርዓት ላይ ያተኮረ ጉባዔ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ ከ19 የአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ በዲጂታል ጤና ላይ የሚሰሩ አመራሮችና ባለሙያዎች እንዲሁም አጋር ድርጅቶች ተሳትፈዋል፡፡…

ኢትዮጵያ ለአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታ ቀዳሚ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች ነው-አለሙ ስሜ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚ ለመገንባት በትኩረት እየሰራች መሆኑን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡ …

የኢትዮጵያ እና የአዘርባጃን አየር መንገዶች በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዘርባጃን አየር መንገድ (AZAL) ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በትብብር ለመስራት ስምምነት ላይ መድረሱ ተሰምቷል፡፡ ሁለቱ አየር መንገዶች በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የትብብር ስምምነት መፈራረማቸውን የአዘርባጃን አየርመንገድ በማህበራዊ…

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ 150 ቢሊየን ዶላር የሚያወጣ ሀብት እንደሚያስተዳድር ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ 150 ቢሊየን ዶላር የሚያወጣ ሀብት እንደሚያስተዳድር ተገለፀ፡፡ በአፍሪካ ቀዳሚና ትልቅ ሐብት የያዘ እንደሆነም የዙምባቤው የዜና ወኪል ፒንዱላ ዘግቧል፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የኢትዮጵያ…

ብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ዙር የአመራሮች አቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)ብልጽግና ፓርቲ ''የህልም ጉልበት ለእመርታዊ እድገት'' በሚል መሪ ሀሳብ ሁለተኛ ዙር የአመራሮች አቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት ጀመረ ፡፡ በዚህ ሁለተኛ ዙር ስልጠና ከፌደራል እስከ ቀበሌ ደረጃ የሚገኙ 24 ሺህ 851 አመራሮች ተሳታፊ እንደሚሆኑ…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ዳይሬክተር ጄነራል ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከተባበሩት መንግስታት ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ዳይሬክተር ጄነራል ኤሚ ፖፕ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያ ከተባበሩት መንግስታት ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ጋር በቅንጅት መስራት…

መንግሥት ከፍ ያለውን ድጎማ የሚያደርግበት ለአንድ ዓመት የሚዘልቅ የነዳጅ ድጎማ ሥርዓት ተግባራዊ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)መንግሥት ከፍ ያለውን ድጎማ የሚያደርግበት ለአንድ ዓመት የሚዘልቅ የነዳጅ ድጎማ ሥርዓት ተግባራዊ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የነዳጅ ሪፎርም አፈጻጸም የደረሰበትን ደረጃ እና የቀጣይ አቅጣጫ አስመልክቶ የንግድና ቀጣናዊ…

የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በ 4ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ካቢኔው ተወያይቶ ውሳኔ ያሳለፈባቸው ዋና ዋና አጀንዳዎች ፡- 1ኛ. የኮሪደር ልማት የግዥ ጥያቄ፣ የግንባታ…

የሀገራችንን ብልፅግና የሚያስቀጥል ኃይል አፍርተናል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራችንን ዕድገትና ብልፅግና ማስቀጠል የሚችል አስተማማኝ የሰላም ኃይል አፍርተናል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ በቢሾፍቱ የዝግጁነት ማረጋገጫ ማዕከል በመከላከያ…