Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የእስራኤል የህክምና ቡድን በአለርት ሆስፒታል የጨቅላ ህጻናት ህክምና ላይ ስልጠና እየሰጠ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ሀገር የህክምና ቡድን አባላት ከተለያዩ የህክምና ተቋማት የተውጣጡ የጨቅላ ህፃናት ስፔሻሊስቶች በአለርት ሆስፒታል በጨቅላ ህፃናት ህክምና ላይ ስልጠና እየሰጡ መሆኑ ተገልጿል፡፡
ስልጠናው በኢትዮጵያ ያለውን የጨቅላ ህፃናት ሞት ለመቀነስ…
ለሽግግር ፍትሕ መገናኛ ብዙሃን ሚናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሽግግር ፍትሕ የተሟላ ትግበራና ፍትህን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት መገናኛ ብዙሃን የላቀ ሚናቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ።
በሽግግር ፍትሕ ፖሊሲና በማስተግበሪያ ፍኖተ ካርታ ዙሪያ ለመገናኛ ብዙሃን አመራሮችና ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ…
በሀገራዊ ምክክር ሂደት ከወጣቶች ምን ይጠበቃል?
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራዊ ምክክር ሂደት ከወጣቶች በርካታ ጉዳዮች እንደሚጠበቁ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስገንዝቧል፡፡
ቀጥለው የተዘረዘሩትን ጨምሮ ሌሎች ጉዳዮች ከወጣቶች እንደሚጠበቁ የኮሚሽኑ መረጃ አመላክቷል፡፡
የተለያዩ መዋቅሮችን በመጠቀም በከፍተኛ…
በተለያዩ ክልሎች የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ክልሎች የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሂደት መጀመሩ ተገለጸ፡፡
የጋምቤላ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ፖክ ካዊች በ2017 የትምህርት ዘመን የትምህርት ጥራትና ፍትሐዊነት እንዲረጋገጥ ቢሮው ከባለድርሻ አካላት…
በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) በኢትዮጵያ ፖለቲካ ታሪክ ሰላማዊ መንገድን መርጠው በጽናት የታገሉ ናቸው – ኢሶዴፓ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) በኢትዮጵያ ፖለቲካ ታሪክ ሰላማዊ መንገድን መርጠው በጽናት የታገሉ ናቸው ሲል ፓርቲያቸው የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራሲ ፓርቲ (ኢሶዴፓ) ገለጸ።
የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት ራሔል ባፌ (ዶ/ር) ለፋና…
የኢትዮጵያ የቱሪዝም ሳተላይት አካውንት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ማስረጃን መሰረት ያደረገ ፖሊሲ መቅረፅና ውሳኔ መስጠት የሚያስችል የቱሪዝም ሳተላይት አካውንት ይፋ ሆነ፡፡
የዓለም የቱሪዝም ቀንን በማስመልከት ከኢጋድ እና ከተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ጋር በመተባበር የተዘጋጀው…
በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) የሰላማዊ ፖለቲካ ትግል ምልክት ነበሩ – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) በኢትዮዽያ ገንቢ የፖለቲካ ባህል ለመፍጠር ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረከቱ የሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ምልክት ነበሩ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) በአደረባቸው ህመም ምክንያት…
በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) በአደረባቸው ህመም ምክንያት በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡
የፕሮፌሰር በየነን ሕልፈተ-ሕወት ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል፡፡
በአስተላለፉት የሐዘን…
ኢትዮጵያ የጀኔቫ ስምምነት መርሆችን ታከብራለች- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 1949 የተፈረመውን የጄኔቫ ስምምነት መርህ በአግባቡ እንደምታከብር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
አራቱ የጄኔቫ ስምምነቶች 75ኛ ዓመት መታሰቢያ በአዲስ አበባ የተካሄደ ሲሆን÷ በዚሁ ወቅት ዓለም አቀፉ የሰብዓዊነት ሕግ…
በተለያዩ ክልሎች የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሥራ በተለያዩ ክልሎች ተጀምሯል፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ኢሳያስ እንድሪያስ እንዳሉት÷ ከቅድመ መደበኛ ጀምሮ እስከ 12ኛ ክፍል ከ1 ነጥብ 9 ሚሊየን በላይ…