Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በሀገራዊ ምክክሩ የአካል ጉዳተኞች ተሳትፎና ሚና ላይ ያተኮረ መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአካል ጉዳተኞች ተሳትፎና ሚና ላይ ያተኮረ 2ኛ ዙር ሀገር አቀፍ የምክክር መድረክ በሐዋሳ ከተማ እያካሄደ ይገኛል።
በመድረኩ የኢትይጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባዬ ኦጋቶ (ዶ/ር)÷ ኮሚሽኑ በርካታ ሥራዎችን እያከናወነ እንደሚገኝ…
በመቐለ በ2 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ወጪ እየተገነቡ ያሉ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች እየተጎበኙ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ በመቐለ ከተማ በ2 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ወጪ እየተገነቡ ያሉና ህዝብን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ ነው።
ጉብኝቱ ግንባታቸው ተጠናቆ ለአገልግሎት የበቁና…
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 38ኛ መደበኛ ስብሰባ ዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር ጋር የተደረገውን የፋይናንስ ድጋፍ ስምምነት ለማፅደቅ በተዘጋጀው አዋጅ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡
የውሳኔው ሙሉ ሐሳብ ቀጥሎ ቀርቧል፡-…
የወርቅ ዋጋ በየዕለቱ ብሔራዊ ባንክ በሚያወጣው የውጭ ምንዛሪ ተመን ተባዝቶ እንደሚሆን ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለማንኛውም ወርቅ አቅራቢ ክፍያ የሚፈጸመው የዕለቱን ዓለም አቀፍ የወርቅ ዋጋ በየዕለቱ ብሔራዊ ባንክ በሚያወጣው የውጭ ምንዛሪ ተመን ተባዝቶ እንደሚሆን ባንኩ አስታወቀ፡፡
ባንኩ የወርቅ መግዣ ዋጋን በሚመለከት ባወጣው መረጃ እንደገለጸው÷ የኢትዮጵያ…
ድሚትሪ ሜድቬዴቭ በጎፋ ዞን በደረሰው አደጋ የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን ገለፁ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩናይትድ ሩሲያ ፓርቲ ሊቀመንበር ድሚትሪ ሜድቬዴቭ በጎፋ ዞን በደረሰው አደጋ የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን ገልጸዋል።
ባስተላለፉት የሐዘን መግለጫም በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው…
ኢትዮጵያ ከቻይና አቶሚክ ኢነርጂ ባለስልጣን ጋር በጋራ በምትሰራበት ሁኔታ ምክክር ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከቻይና አቶሚክ ኢነርጂ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሊዩ ጂንግ ጋር በጋራ በሚሠሩ ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ውይይት አደረጉ፡፡
ከውይይታቸው በኋላም የልምድ ልውውጥ ማድረጋቸው እና የቻይና አቶሚክ…
ኢትዮጵያ ለወሰደችው የኢኮኖሚ ማሻሻያ እርምጃ የዓለም ባንክ ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ ቀጣይነት ያለው ዘላቂ አካታች ዕድገትን ለማረጋገጥ ለወሰደችው የኢኮኖሚ ማሻሻያ እርምጃ የዓለም ባንክ ድጋፍ አድረጓል።
የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ በዛሬው ዕለት ለኢትዮጵያ የ1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ እና ብድር አጽድቋል።
ባንኩ…
ኢትዮጵያና ኡጋንዳ በቀጣናዊ የደኅንነትና ጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ የትብብር ሥራዎችን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለፁ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ኡጋንዳ በቀጣናዊ የደኅንነትና ጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ እያከናወኗቸው ያሉ የትብብር ሥራዎችን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታውቀዋል፡፡
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት እና የኡጋንዳ የውጭ ደኅንነት ተቋማት በቀጣናዊ የደኅንነትና…
ፓኪስታን በጎፋ ዞን የመሬት መንሸራተት ባደረሰው ጉዳት ሐዘኗን ገለፀች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓኪስታን በጎፋ ዞን የተከሰተው የመሬት መንሸራተት ባስከተለው ጉዳት የተሰማትን ሐዘን በመግለጽ ከኢትዮጵያ መንግሥትና ሕዝብ ጎን መሆኗን አስታወቀች፡፡
ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች የተውጣጡ ግለሰቦች፣ የፓርላማ አባላት፣ የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ እና…
በአንዳንድ አካባቢዎች ቅጽበታዊ ጎርፍና የመሬት መንሸራተት የሚያስከትል ከባድ ዝናብ ይኖራል – ኢንስቲትዩቱ
አዲስ አበባ፣ ሐምለሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንዳንድ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የወንዞች ሙላት፣ ቅጽበታዊ ጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት የሚያስከትል ከባድ ዝናብ ስለሚኖር አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲደረግ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ፡፡
ኢንስቲትዩቱ በቀጣዮቹ 10 ቀናት የሚኖረውን…