Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በትውልድ ቅብብሎሽ ሀገር ያጸኑ ጀግኖች ምድር ናት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በትውልድ ቅብብሎሽ ሀገር ያጸኑ የበርካታ ጀግኖች ምድር ናት አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት የመከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች እዝ 65ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እየተከበረ…

ኢትዮጵያ ጠንካራ የኢኮኖሚ ዕድገት እያስመዘገበች ነው – ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ጠንካራ እና ጥራት ያለው የኢኮኖሚ ዕድገት እያስመዘገበች ነው አሉ የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት አባልና የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)፡፡ ለተከታታይ ሦስት ቀናት በልዩ ልዩ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ሲካሄድ የቆየው የብልፅግና…

የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለተከታታይ ሦስት ቀናት በልዩ ልዩ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ሲካሄድ የቆየው የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ተጠናቋል። በሀገራዊና የፓርቲ ጉዳዮች ላይ ጥልቅ ውይይት ያካሄደው የፓርቲው ምክር ቤት ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎችን ማስቀመጡን…

አካል ጉዳተኞች በሁሉም መስክ ተሰማርተው መሥራት ይችላሉ – አቶ አባይነህ ጉጆ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ዋና ዳይሬክተር አቶ አባይነህ ጉጆ አካል ጉዳተኞች በሁሉም መስክ ተሰማርተው መሥራት ይችላሉ አሉ። ‘አካል ጉዳተኝነትን የሚያካትት ማህበረሰብ ለተሻለ ማህበራዊ ዕድገት’ በሚል መሪ ሀሳብ ዓለም አቀፍ…

ትኩረት በማግኘቱ ትርጉም ያለው ለውጥ ያስመዘገበው ግብርና …

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስቴር መንግሥት ለዘርፉ በሰጠው ትኩረት ትርጉም ያለው ለውጥ እየተመዘገበ ነው አለ። ሚኒስቴሩ፣ ከአማራ ክልል የግብርና ቢሮ፣ መሬት ቢሮ እና ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የግብርና ኢንቨስትመንት ፎረም ተካሂዷል።…

የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ 65ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ 65ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በተለያዩ ስነ ስርዓቶች ማክበሩን ቀጥሏል። በምስረታ በዓል አከባበር ስነ ስርዓቱ ላይ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ፣ ጀኔራል መኮንኖችን ጨምሮ ጥሪ የተደረገላቸው…

የብልጽግና ፓርቲ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ቀጥሎ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክር ቤት እያካሄደ ያለው መደበኛ ስብሰባ ቀጥሎ እየተካሄደ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው መደበኛ ስብሰባውን አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክት፤ የብልጽግና ፓርቲ ምክር ቤት ስብሰባን…

በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዕጩ ተወዳዳሪዎች የሚገዙበት የሥነ ምግባር ደንብ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለመወዳደር የተመዘገቡ የፖለቲካ ፓርቲ እና የግል ዕጩዎች የሚገዙበት እና የሚተዳደሩበት የሥነ ምግባር ደንብ ይፋ አድርጓል። የሥነ ምግባር ደንቡ ይፋ የሆነው የተመዘገቡ ፓርቲዎች በተገኙበት…

ቦርዱ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የዋና አሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዋና አሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ጀምሯል፡፡ በስልጠና መድረኩ የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ÷ ምርጫው ነፃ፣ ፍትሐዊ እና ገለልተኛ እንዲሆን የምርጫ አስፈጻሚዎች ሚና የማይተካ ነው ብለዋል፡፡…

“የውጊያ ማርሽ ቀያሪዎች” የሚለው መጽሐፍ የኢትዮጵያዊያን ጀግንነት ማሳያ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) "የውጊያ ማርሽ ቀያሪዎች" በሚል ርዕስ የተጻፈው መጽሐፍ ከአባቶች የተወረሰ የኢትዮጵያዊያን ጀግንነት ማሳያ ነው አሉ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ። በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ታሪክ ላይ የሚያጠነጥነው ''የውጊያ ማርሽ…