Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የማይላላው ወዳጅነት…
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 129 ዓመታትን ያስቆጠረው የኢትዮጵያ እና የፈረንሳይ መደበኛ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አሁንም ተጠናክሮ ቀጥሏል።
መንግሥታዊ ብቻ ሳይሆን ጠንካራ የሕዝብ ለሕዝብ መሰረት ያለው ዘመን ተሻጋሪው የሀገራቱ ግንኙነት በሁሉም መስክ እንዲጠናከር…
በፀጥታው ምክር ቤት የአፍሪካ ቋሚ መቀመጫ ማጣት ኢፍትሐዊ ነው – አንቶኒዮ ጉቴሬዝ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በፀጥታው ምክር ቤት አፍሪካ ቋሚ መቀመጫ ማጣቷ የዓለም አቀፍ ተቋማትን ኢፍትሐዊነት የሚያንጸባርቅ ነው አሉ የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ።
የአፍሪካ ሕብረትና የተባበሩት መንግሥታት 10ኛ ዓመታዊ ኮንፍረንስ በአፍሪካ ሕብረት…
የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፈረንሳይ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን አዲስ አበባ ገብተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የፈረንሳይ ሪፐብሊክ
ፕሬዚዳንት ወንድሜ ኢማኑኤል ማክሮን ወደ ኢትዮጵያ…
የዲጂታል አሰራርን ወደ ተግባር ለማስገባት የተከናወነው ስራ የምርጫ ሂደቱን ታማኝነት የበለጠ የሚያረጋግጥ ነው – ምሁራን
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የዲጂታል አሰራርን ወደ ተግባር ለማስገባት የተከናወነው ስራ የምርጫ ሂደቱን ታማኝነት የበለጠ የሚያረጋግጥ ነው አሉ የፖለቲካና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁራን።
የፖለቲካና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር ሙሉዓለም ኃይለማርያም…
ውስጣዊ አቅማችን ለዓለም አቀፍ አጋሮችና ወዳጆች ትልቅ መተማመንን ፈጥሯል – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ውስጣዊ አቅማችን ዲፕሎማሲያዊ ከፍታችንን በማላቅ ለዓለም አቀፍ አጋሮችና ወዳጆች ትልቅ መተማመንን ፈጥሯል አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት።
አገልግሎቱ ያወጣው መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል።
ውስጣዊ አቅማችን ዲፕሎማሲያዊ…
ወደ ልዩ አጋርነት ያደገው የኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ ወዳጅነት
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ129 ዓመት የዲፕሎማሲ ግንኙነት ታሪክ ያላቸው ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ ሁሉን አቀፍ አጋርነት እና ትብብራቸው ወደ ልዩ አጋርነት አድጓል፡፡
የኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ ወዳጅነት ትብብር ከለውጡ ወዲህ በጉብኝት ልውውጦች እና የሁለትዮሽ ውይይቶች…
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘገየ አስፋው ሕልፈት የተሰማቸውን ኀዘን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘገየ አስፋው ሕልፈት የተሰማቸውን ኀዘን ገለጹ፡፡
ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ አቶ ዘገየ የኢትዮጵያ አርሶ አደሮች የዘመናት ፍትሃዊ ጥያቄ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘገየ አስፋው ሕልፈት የተሰማቸውን ኀዘን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘገየ አስፋው ሕልፈት የተሰማቸውን ኀዘን ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ አቶ ዘገየ አስፋው የኢትዮጵያ አርሶ…
ዜጎች በምርጫ የሚያደርጉት ንቁ ተሳትፎ ዴሞክራሲን ያጎለብታል – ምሁራን
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕግ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁራን ዜጎች በምርጫ የሚያደርጉት ንቁ ተሳትፎ ዴሞክራሲን ያጎለብታል አሉ።
የመንግሥት ምስረታ በምርጫ ሲሆን የሀገርን እድገት በሁለንተናዊ መልኩ ለማስጠበቅ ወሳኝ እንደሆነ አስገንዝበዋል።
ሀገራት…
ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ኢንዱስትሪ ልማትና የኃይል ሽግግር የላቀ ሚናዋን ትቀጥላለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ኢንዱስትሪ ልማትና የኃይል ሽግግር የጀመረችውን ስራ በማጠናከር የላቀ ሚና መጫወቷን ትቀጥላለች አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኬንያ ናይሮቢ በተካሄደው የአፍሪካ…