Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢትዮጵያና ሳዑዲ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር መከሩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ዋሊድ አልኬሬጅ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም ረዥም ዘመናትን ያስቆጠረውን የሁለቱ ሀገራት ጠንካራ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች…
ሐዋሳ አፈጣጠሯ ውብ፣ ሰዎቹ ውበትን መስራትና መልሶ መጠበቅ የሚችሉ ናቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሐዋሳ አፈጣጠሯ ውብ፣ ሰዎቹ ውበትን መስራት እና መልሶ መጠበቅ የሚችሉ ናቸው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የብላቴ ወንዝ ሰፋፊ የፍራፍሬ ልማት ስራን በተመለከቱበት ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት÷ በሐዋሳ…
የብላቴ በረሃ የሰው ልጅ በርትቶ ከሰራ ምን ሊያመጣ እንደሚችል ያመላክታል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብላቴ በረሃ የሰው ልጅ በርትቶ ከሰራ ምን ሊያመጣ እንደሚችል ያመላክታል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በብላቴ ወንዝ አካባቢ የተከናወነ የፍራፍሬ ልማትን የጎበኙ ሲሆን÷ የዛሬ ሦስት ዓመት ገደማ ወደ ብላቴ…
ትምህርት በአንድ ሀገር ሁለንተናዊ እድገት…
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ትምህርት በአንድ ሀገር ሁለንተናዊ እድገትና ግጭቶችን በውይይት የመፍታት ባህል እንዲዳብር ከፍተኛ ሚና አለው አሉ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህር እና ተመራማሪ ጌትነት ታደለ (ፕ/ር)።
ተመራማሪው ከፋና ፖድካስት ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ ትምህርት…
ጥቅም ሳይሰጡ የቆዩ ቦታዎች ወደ ግብርና ልማት ማዕከልነት እየተቀየሩ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከዚህ ቀደም ጥቅም ሳይሰጡ የቆዩ በርካታ ቦታዎች አሁን ላይ በመስኖ ወደ ግብርና ልማት ማዕከልነት እየተቀየሩ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ በግብርናው ዘርፍ…
የቀይ ቦኔት ክብር የገባውና ለሀገር ባንዴራ፣ ክብርና ነጻነት የሚሰዋ ሠራዊት ተገንብቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀይ ቦኔት ክብር የገባውና ለሀገር ባንዴራ፣ ክብርና ነጻነት ራሱን የሚሰዋ እንዲሁም ለቀጣናው ሀገራት መከታ የሆነ ሠራዊት ተገንብቷል አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
የመከላከያ ሠራዊት…
ለየትኛውም ግዳጅ ዝግጁ የሆነ ጀግና፣ ብቁና ጠንካራ ሠራዊት ተገንብቷል – ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከብሔር እና ፖለቲካ ውግንና ነጻ የሆነ ሠራዊት ተገንብቷል አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፡፡
የመከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች እዝ 65ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ…
ኤሊት ፎርስ የምንገነባው ውጊያና ሽብር እንዳይፈጠር፤ ከተፈጠረም በአጭር ጊዜ ለመቋጨት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ኤሊት ፎርስ የምትገነባው በቀጣናው ውጊያና ሽብር እንዳይፈጠር፤ ከተፈጠረም በአጭር ጊዜ ለመቋጨት ነው አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
የመከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች እዝ 65ኛ ዓመት…
የዓድዋ ድል መታሰቢያ ተዳፍኖ የቆየውን የዓድዋ ድል ዳግም በኩራት እንዲያንሠራራ አስችሏል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓድዋ ድል መታሰቢያ ከአንድ ምዕተ ዓመት በላይ ተዳፍኖ የቆየው የዓድዋ ድል ዳግም በኩራት እንዲያንሠራራ አስችሎታል አሉ የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡
ከንቲባ አዳነች የዘንድሮው የዓድዋ ድል ከመከላከያ ሠራዊት፣ ከባህልና…
የኮሪደር ልማት ስራዎች እያደገ ለመጣው ከተሜነት ሀገርን ያዘጋጁ ሆነዋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኮሪደር ልማት ስራዎች እያደገ ለመጣው ከተሜነት ሀገርን ያዘጋጁ ሆነዋል አሉ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ በሐዋሳ ከተማ በሁለተኛው ምዕራፍ የተከናወኑ የኮሪደር…