Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ የአጋር አካላት ትብብር ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘላቂ እና አዎንታዊ ሰላምን ለማረጋገጥ በሚደረገው እንቅስቃሴ የተለያዩ አጋር አካላት ትብብር ወሳኝ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም የተመራ ልዑክ በሰሜን አሜሪካ ዩታሃ ግዛት ከሚገኘው የስተርሊንግ…

በኢትዮጵያና ሳዑዲ የሥራ ስምሪት ላይ የሚስተዋሉ የአሰራር ውስንነቶች ለመቅረፍ እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ከሳዑዲ ዓረቢያ የሰው ሃብትና ማህበራዊ ልማት ሚኒስቴር ዴዔታ አብዲልዋሃብ አልአጌል ጋር በሪያድ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በዜጎች ሕጋዊ የሥራ ስምሪት ዙሪያ የሁለትዮሽ ምክክር ማድረጋቸውን የሚኒስቴሩ…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በጣሊያን ወታደራዊ ተቋማትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተመራው የኢትዮጵያ የመከላከያ ልዑክ በጣሊያን የተለያዩ የወታደራዊ ኢንዱስትሪ ቴክኖሎጂ ተቋማትን ጎብኝቷል፡፡ በጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ…

መንግስት ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተቀራርቦ ለመስራት ቁርጠኛ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታን ለማጠናከር፣ ልማትን ለማፋጠን፣ የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥና ዘላቂ ሰላም ለማስፈን መንግስት ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተቀራርቦ ለመስራት ቁርጠኛ መሆኑን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት…

ከበጋ መስኖ ስንዴ እስከ አሁን ከ 90 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ከበጋ መስኖ ስንዴ እስካሁን ከ90 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት መሰብሰቡን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)ገለጹ፡፡ ግብርና ሚኒስቴር የ2016 በጀት አመት ያለፉትን 10 ወራት የስራ አፈጻጸም የገመገመ ሲሆን ÷ሚኒስትሩ…

ኢትዮጵያ እና አውስትራሊያ በትብብር የሚሰሩ ስራዎችን አጠናክሮ ለመቀጠል የሚያስችላቸው ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የአውስትራሊያ መንግስት በጋራ በስርዓተ-ፆታ እኩልነት ሴቶችን ማብቃት፣ ፆታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች ላይ የሚሰሩ ስራዎችን አጠናክሮ ለመቀጠል የሚያስችላቸውን ውይይት አድርገዋል፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ…

የፋይናንስ ስርዓቱን ጤናማነት ለማስጠበቅ የመንግስት ድጋፍና ክትትል ተጠናክሮ ይቀጥላል-ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ተልዕኮ ስኬት እንዲሁም የፋይናንስ ስርዓቱን ጤናማነት ለማስጠበቅ የመንግስት ድጋፍና ክትትል ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለፁ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

የአውስትራሊያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ እንዲሰማሩ ያለመ ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውስትራሊያ በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ልምድ ያካበቱ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ መሰማራት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ከከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ ላይ እንደተገለጸው÷ ባለሀብቶቹ በሪል ስቴት ግንባታ ዘመናዊ…

ጓደኛቸውን በመግደል የሚያሽከረክረውን መኪና ወስደው ተሰውረዋል የተባሉ ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጓደኛቸውን በመግደል ሲያሽከረክረው የነበረውን መኪና ወስደው ተሰውረዋል የተባሉ ሁለት ግለሰቦች በ24 ሰዓታት ውስጥ ተይዘዋል፡፡ የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው ግንቦት 8 ቀን 2016 ዓ.ም በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ሰሜን ማዘጋጃ ተብሎ በሚጠራው…

በሰብል የምንሸፍነው የመሬታችን ይዞታ ቀስ በቀስ እየጨመረ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰብል የምንሸፍነው የመሬታችን ይዞታም ቀስ በቀስ በመጨመር ላይ ይገኛል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ሃሳብ፥ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ዋናውን የዝናብ ወቅት ምርት…