Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ልዩነቶችን በውይይት የመፍታት ባህል ይበልጥ ሊዳብር ይገባል – አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አለመግባባቶችን በውይይት የመፍታት ባህል ይበልጥ ሊዳብር ይገባል አሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፡፡ አፈ ጉባዔ ታገሰ ÷ በኢትዮጵያ ሕዝብ ትብብር እውን የሆነውን የሕዳሴ ግድብ መመረቅ የኢትዮጵያ የማንሠራራት ዘመን ጅማሮ…

በቀጣዩ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በአቮካዶ ልማት ላይ በልዩ ትኩረት ይሰራል – አቶ አዲሱ አረጋ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በቀጣይ በልዩ ትኩረት ከሚሰራባቸው አንዱ የአቮካዶ ልማት ነው አሉ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ። ለቀጣይ 15 ዓመታት የሚቆይ ብሔራዊ የአቮካዶ ልማት ፕሮግራም ማብሰሪያ መርሐ ግብር ዛሬ በአዳማ ከተማ…

የኮሪደር ልማት የከተሞችን ገጽታ ከመቀየር ባለፈ ጉልህ ኢኮኖሚዊ ፋይዳ አለው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት ሥራዎች ዘመኑን የዋጁና የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ ናቸው አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ። ጠቅላይ…

የኮሪደር ልማት ሥራ ለዜጎች ምቹ የአኗኗር ዘይቤን እየፈጠረ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የተከናወነው የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ተጨማሪ ገጽታ እና ውበት ሰጥቷል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ጋር…

ኢትዮጵያ ባላት ታሪክና መብት የባሕር በር የማግኘት ጥያቄዋ የሕልውና ጉዳይ ነው – ቫይስ አድሚራል ክንዱ ገዙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ባሕር ሃይል የሚሰጠውን ግዳጅ ለመወጣት የሚያስችል ሁለንተናዊ ቁመና ላይ ይገኛል አሉ የኢትዮጵያ ባሕር ሃይል አዛዥ ቫይስ አድሚራል ክንዱ ገዙ፡፡ 118ኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ቀን "የማትደፈር ሀገር የማይበገር ሠራዊት" በሚል…

የባሕር በር ባለቤትነታችንን ለማረጋገጥ የሚያስችል ቁመና ላይ እንገኛለን – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባሕር በር ባለቤትነታችንን ለማረጋገጥ የሚያስችል ቁመና ላይ እንገኛለን አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ። 118ኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ቀን "የማትደፈር ሀገር የማይበገር ሠራዊት" በሚል መሪ…

ለሀገር ለሚያስፈልግ ነገር ሁሉ መትጋትና መከታተል ያስፈልጋል – ዶ/ር መቅደስ ዳባ 

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሀገር ስኬት ለሚያስፈልግ ነገር ሁሉ መትጋትና መከታተል ያስፈልጋል አሉ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ። የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ 100 ቀናት የማክሮ ኢኮኖሚ አፈፃፀም እንደ ሀገር የተሻለ ስራ መሰራቱን የሚያሳይ መሆኑን ገልጸው፤…

የግብርናው ዕድገት ከሌሎች ዘርፎች ዕድገት ጋር ተሳስሮ በመሠራቱ ተስፋችንን መጨበጥ ጀምረናል – አቶ አዲሱ አረጋ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ100 ቀናት አፈጻጸም ጋር በተያያዘ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ በሰጡት አስተያየት፤ በሁሉም መስኮች ተስፋ የሚፈነጥቁ አፈጻጸሞች መመዝገባቸውን ተናግረዋል። የግብርናው ዕድገት ከሌሎች ዘርፎች ዕድገት ጋር ተሳስሮ በመሠራቱ ተስፋችንን መጨበጥ…

ፈተናዎች አጠንክረውን በጽናት እንድንሰራና ውጤት እንድናገኝ አድርገውናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዓመታት ያየናቸው ፈተናዎች እና መከራዎች አጠንክረውን በበለጠ ጽናት ተግተን እንድንሰራ እና ውጤት እንድናገኝ አድርገውናል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ‘የሚኒስትሮች ምክር ቤት ምልከታ በኮይሻ’ በሚል…

የኮይሻ ፕሮጀክትን የማዳን ስራ ተሰርቷል – አብርሃም በላይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮይሻ የኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጫ ፕሮጀክትን የማዳን ስራ ተሰርቷል አሉ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር)። ‘የሚኒስትሮች ምክር ቤት ምልከታ በኮይሻ’ በሚል ርዕስ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የ2018 በጀት…