Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የምክር ቤቱ ሥራዎች ውጤታማ የሆኑት በመላው ሠራተኛ አብሮነትና ጥረት ነው – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት አምስት ዓመታት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሥራዎች ስኬታማና ውጤታማ የሆኑት በመላው ሠራተኛ አብሮነትና ጥረት ነው አሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ።
በ2018 ዓ.ም በሥራቸው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ የሕዝብ ተወካዮች…
የኢትዮጵያ የተስፋ ዓመታት
አዲስ አበባ፣ነሐሴ 30፣2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ያለፉት አምስት ዓመታት ለኢትዮጵያ ታሪካዊ ዓመታት ነበሩ። በተለይም በኢንዱስትሪው ዘርፍ የታየው ለውጥ አበረታች እና ይበል የሚያሰኝ ነው፡፡
ኢትዮጵያም ያለፉትን 5 ዓመታት የሰራቻቸው በቁጥር የተመዘገቡ ስኬቶች ለቀጣዮቹ 5 ዓመታት የሚሆኗትን ስንቆች…
የአፍሪካ ሃገራት ለአየር ንብረት ለውጥ መከላከል ስራዎች የኢትዮጵያን ተሞክሮ ሊወስዱ ይገባል- አፍሪካ ህብረት
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ሀገራት በአየር ንብረት ለውጥ መከላከል ተግባራት ላይ ከኢትዮጵያ ተሞክሮ መውሰድ አለባቸው አሉ የአፍሪካ ህብረት የዘላቂ ከባቢና ብሉ ኢኮኖሚ ዳይሬክተር ሃርሰን ንያምቤ።
ዳይሬክተሩ ኢትዮጵያ የምታከናውነው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐግብር …
በቀጣይ የሚካሄዱ በዓላትና ሀገራዊ ኩነቶች በስኬት እንዲከናወኑ የጋራ ግብረ ኃይሉ የትኩረት አቅጣጫ አስቀመጠ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ በቀጣይ የሚከናወኑ የጳጉሜ ቀናት መርሐ ግብሮች፣ የአዲስ ዓመት፣ የመስቀል ደመራና የእሬቻ በዓላት እንዲሁም የመንግሥት ምስረታ መርሐ ግብር በስኬት እንዲከናወኑ የጸጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይሉ የዕቅድ ግምገማ በማካሄድ የቀጣይ…
ኢትዮጵያ በአፍሪካ የሕክምና ልህቀት ማዕከል ለመሆን የጀመረችው ጉዞ ትክክለኛ መስመር ላይ ይገኛል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ የሕክምና ልህቀት ማዕከል እና የሕክምና ቱሪዝም መዳረሻ ለመሆን የጀመረችው ጉዞ ትክክለኛ መስመር ላይ ይገኛል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያን በጤና እና በትምህርት…
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ፀሃፊ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ፀሃፊ ፍራንክ ጋርሺያ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይቱ ሁለቱ ወገኖች በኢትዮጵያና በአሜሪካ መካከል ያለውን የቆየ የሁለትዮሽ ግንኙነት የበለጠ ማጠናከር በሚቻልባቸው…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለጣሊያኗ ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጣሊያኗ ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ፥ የጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ አስተዳደር ላስመዘገበው ታሪካዊ ስኬት በኢትዮጵያ…
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ 290 ትምህርት ቤቶች ተገንብተዋል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ 4 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በመሰብሰብ 290 ትምህርት ቤቶች መገንባት ተችሏል አለ የክልሉ ትምህርት ቢሮ፡፡
3ኛው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የትምህርት ጉባኤ ዘላቂ የትምህርት ጥራት…
የኢትዮጵያውያን የተስፋ፣ የፍካትና የአብሮነት አዲስ ምዕራፍ – መስከረም
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያውያን የዘመን አቆጣጠር መስከረም የወራት መጀመሪያ ብቻ አይደለም፤ የተፈጥሮ መታደስ፣ የሕይወት አዲስ ጅማሮና የነፍስ መረጋጋት ምሳሌም ጭምር ነው።
የክረምቱ ከባድ ደመና፣ ጭጋግና የዝናብ ወጀብ አልፎ ሰማዩ ጥራት የሚያገኝበት፣…
ብሪክስ ለአፍሪካ የኢኮኖሚ ሽግግር አዲስ እድል ይዞ መጥቷል – አምባሳደር ነቢዩ ተድላ
አዲስ አበባ፣ነሐሴ 29፣2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሪክስ ለአፍሪካ ፋይናንስ፣ ቴክኖሎጂ እና የኢኮኖሚ ሽግግር አዲስ እድል ይዞ መጥቷል አሉ በሕንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢዩ ተድላ፡፡
አምባሳደሩ ከሕንዱ ዲዲ ኢንዲያ የዜና አውታር ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ ብሪክስ የአፍሪካ ሀገራት አዳጊ ኢኮኖሚ…